Loading
Singer
አዝ፦ ታሪክ ፡ ይሠራል ፡ ኃይላችን እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ክብራችን የታመነ ፡ ሆኖ ፡ የሚኖረው በብርታቱ ፡ ጸንቶ ፡ ያየነው የታመነው ፡ የምናመልከው ሕያው ፡ እግዚአብሔር ፡ የምናከብረው በዛልን ፡ ለእኛ ፡ የእርሱ ፡ ቸርነት በየቀኑ ፡ አየን ፡ አቤት ፡ ደግነት! እናሞጋግሰው ፣ "ክበር!" እንበለው ሕያው ፡ እግዚአብሔር ፡ ዛሬም ፡ ጌታ ፡ ነው! ዕድሜ ፡ አበዛልን ፡ በቸርነቱ ኢየሱስ ፡ አገዘን ፡ በደግነቱ ከአንተ ፡ ጋር ፡ መሆን ፡ መርጠናል ጌታ ፡ ነህ! ይቻልሃል ኢየሱስ ፡ ድል ፡ አድራጊ ፡ ነህ! ዘለዓለም ፡ ብርቱ ፡ አምላክ ፡ ነህ! አዝ፦ ታሪክ ፡ ይሠራል ፡ ኃይላችን እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ክብራችን የታመነ ፡ ሆኖ ፡ የሚኖረው በብርታቱ ፡ ጸንቶ ፡ ያየነው የታመነው ፡ የምናመልከው ሕያው ፡ እግዚአብሔር ፡ የምናከብረው በዛልን ፡ ለእኛ ፡ የእርሱ ፡ ቸርነት በየቀኑ ፡ አየን ፡ አቤት ፡ ደግነት! እናሞጋግሰው ፣ "ክበር!" እንበለው ሕያው ፡ እግዚአብሔር ፡ ዛሬም ፡ ጌታ ፡ ነው! ዕድሜ ፡ አበዛልን ፡ በቸርነቱ ኢየሱስ ፡ አገዘን ፡ በደግነቱ ከአዕላፋት ፡ አንተን ፡ ወደናል ውዴ ፡ ሆይ! ፡ ፍቅርህ ፡ ገብቶናል ለዛሬም ፡ ሆነ ፡ ለነገ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ የታመነ? አዝ፦ ታሪክ ፡ ይሠራል ፡ ኃይላችን እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ክብራችን የታመነ ፡ ሆኖ ፡ የሚኖረው በብርታቱ ፡ ጸንቶ ፡ ያየነው የታመነው ፡ የምናመልከው ሕያው ፡ እግዚአብሔር ፡ የምናከብረው በዛልን ፡ ለእኛ ፡ የእርሱ ፡ ቸርነት በየቀኑ ፡ አየን ፡ አቤት ፡ ደግነት! እናሞጋግሰው ፣ "ክበር!" እንበለው ሕያው ፡ እግዚአብሔር ፡ ዛሬም ፡ ጌታ ፡ ነው! ዕድሜ ፡ አበዛልን ፡ በቸርነቱ ኢየሱስ ፡ አገዘን ፡ በደግነቱ ኢየሱስ ፡ ሁሉን ፡ ያደርጋል ጌታችን ፡ ምን ፡ ይሳነዋል? ሙታንን ፡ በሕይወት ፡ ያኖራል! አምላኬ ፡ ዛሬም ፡ ይሠራል! አዝ፦ ታሪክ ፡ ይሠራል ፡ ኃይላችን እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ክብራችን የታመነ ፡ ሆኖ ፡ የሚኖረው በብርታቱ ፡ ጸንቶ ፡ ያየነው የታመነው ፡ የምናመልከው ሕያው ፡ እግዚአብሔር ፡ የምናከብረው በዛልን ፡ ለእኛ ፡ የእርሱ ፡ ቸርነት በየቀኑ ፡ አየን ፡ አቤት ፡ ደግነት! እናሞጋግሰው ፣ "ክበር!" እንበለው ሕያው ፡ እግዚአብሔር ፡ ዛሬም ፡ ጌታ ፡ ነው! ዕድሜ ፡ አበዛልን ፡ በቸርነቱ ኢየሱስ ፡ አገዘን ፡ በደግነቱ