Loading
Singer
መልካም ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ለሚታመኑህ ፡ ጋሻ ፡ መከታ አያልቅም ፡ ርህራሄህ አልጠፋንም ፡ አለን ቤትህ (፪x) በሕይወት ፡ ጐዳና ፡ ላይ ፡ ደክሞ ፡ ለወደቀው ፡ ተስፋን ፡ ቆርጦ ታነሳዋለህ ፡ እንደገና ፡ እንዳይጠፋ ፡ ወደሃልና አንዳያስብ ፡ ዳግም ፡ ክፋቱን ፡ ታወጣለህ ፡ ሃዘን ፡ ከልቡ ትረዳዋለህ ፡ እስኪፈወስ ፡ በጠላቱ አንዳይከሰስ ታነሳለህ ፡ ሰው ፡ ከወደቀበት ታነሳለህ ፡ አለህ ፡ ምህረት ታነሳለህ ፡ አትጥልም ፡ አትተውም ታነሳለህ ፡ ቸር ፡ ዘለዓለም (፪x) የታመነ ፡ ደም ፡ ነው ፡ የኢየሱስ ፡ የረከሰን ፡ ሁሉ ፡ ሚቀድስ ኃጢአት ፡ ቢሸት ፡ አንደ ደም ቀልቶ ያጠራዋል ፡ እንደ ፡ ባዘቶ የተጨነቀች ፡ ነፍስ ፡ መሸሻ ፡ ምህረት ፡ አለው ፡ ፊቱን ፡ ለሚሻ ይሞላል ፡ አፍን ፡ በዝማሬ ፡ አስጥሎ ፡ ከጨካኙ ፡ አውሬ ያነሳል ፡ ሰው ፡ ከወደቀበት ያነሳል ፡ አለው ፡ ምህረት ያነሳል ፡ አይጥልም ፡ አይተውም ያነሳል ፡ ቸር ፡ ዘለዓለም (፪x ቤተልሔም ፡ ተዘራ(Bethlehem Tezera) ልዩ ፡ እትም(Esp) የሕይወቴ ፡ ባለቤት (Yehiwotie Balebiet) ቁጥር (Track): ፭ (5) ርዝመት (Len.): 3:46 ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album) Yehiwotie Balebiet የቤተልሔም ፡ ተዘራ ፡ አልበሞች (Albums by Bethlehem Tezera) Abiet Amlakie Edmieyie Bebieteh Yileq Tefetseme Yehiwotie Balebiet ፍቅር ተፃፈ መልካም ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ለሚታመኑህ ፡ ጋሻ ፡ መከታ አያልቅም ፡ ርህራሄህ አልጠፋንም ፡ አለን ቤትህ (፪x) በሕይወት ፡ ጐዳና ፡ ላይ ፡ ደክሞ ፡ ለወደቀው ፡ ተስፋን ፡ ቆርጦ ታነሳዋለህ ፡ እንደገና ፡ እንዳይጠፋ ፡ ወደሃልና አንዳያስብ ፡ ዳግም ፡ ክፋቱን ፡ ታወጣለህ ፡ ሃዘን ፡ ከልቡ ትረዳዋለህ ፡ እስኪፈወስ ፡ በጠላቱ አንዳይከሰስ ታነሳለህ ፡ ሰው ፡ ከወደቀበት ታነሳለህ ፡ አለህ ፡ ምህረት ታነሳለህ ፡ አትጥልም ፡ አትተውም ታነሳለህ ፡ ቸር ፡ ዘለዓለም (፪x) የታመነ ፡ ደም ፡ ነው ፡ የኢየሱስ ፡ የረከሰን ፡ ሁሉ ፡ ሚቀድስ ኃጢአት ፡ ቢሸት ፡ አንደ ደም ቀልቶ ያጠራዋል ፡ እንደ ፡ ባዘቶ የተጨነቀች ፡ ነፍስ ፡ መሸሻ ፡ ምህረት ፡ አለው ፡ ፊቱን ፡ ለሚሻ ይሞላል ፡ አፍን ፡ በዝማሬ ፡ አስጥሎ ፡ ከጨካኙ ፡ አውሬ ያነሳል ፡ ሰው ፡ ከወደቀበት ያነሳል ፡ አለህ ፡ ምህረት ያነሳል ፡ አትጥልም ፡ አትተውም ያነሳል ፡ ቸር ፡ ዘለዓለም ታነሳለህ ፡ ሰው ፡ ከወደቀበት ታነሳለህ ፡ አለህ ፡ ምህረት ታነሳለህ ፡ አትጥልም ፡ አትተውም ታነሳለህ ፡ ቸር ፡ ዘለዓለም Print Lyrics ፡ አትተውም ያነሳል ፡ ቸር ፡ ዘለዓለም ታነሳለህ ፡ ሰው ፡ ከወደቀበት ታነሳለህ ፡ አለህ ፡ ምህረት ታነሳለህ ፡ አትጥልም ፡ አትተውም ታነሳለህ ፡ ቸር ፡ ዘለዓለም