Loading
Singer
አዝ፦ ተአምር ፡ ሠሪው ፡ ተአምር ፡ ሠራ እግዚአብሔር ፡ ሆኖ ፡ ከእኛ ፡ ጋራ ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው እግዚአብሔር (፪x) ያለውን ፡ ያደርጋል ፡ ቃሉን ፡ ይፈጽማል እግዚአብሔር ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ስሙን ፡ ያስከብራል ታማኝ ፡ ታማኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ታማኝ ታማኝ ፡ ታማኝ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ታማኝ የማይጥል ፡ ጌታ ፡ እኔ ፡ አመልካለሁ በሕይወቴ ፡ ውስጥ ፡ ክብሩን ፡ ስላየሁ ታማኝነቱ ፡ ዛሬ ፡ አድርሶኛል ለነገም ፡ ቢሆን ፡ ምን ፡ ያሰጋኛል? (፬x) አዝ፦ ተአምር ፡ ሠሪው ፡ ተአምር ፡ ሠራ እግዚአብሔር ፡ ሆኖ ፡ ከእኛ ፡ ጋራ ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው እግዚአብሔር (፪x) ያለውን ፡ ያደርጋል ፡ ቃሉን ፡ ይፈጽማል እግዚአብሔር ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ስሙን ፡ ያስከብራል ታማኝ ፡ ታማኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ታማኝ ታማኝ ፡ ታማኝ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ታማኝ አይረሳም ፡ እርሱ ፡ ቃል ፡ ኪዳን ፡ ያውቃል በምድረ ፡ በዳ ፡ ሞገስ ፡ ይሆናል ታማኙ ፡ ጌታ ፡ መድሃኒታችን ኪዳን ፡ አክባሪ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታችን አዝ፦ ተአምር ፡ ሠሪው ፡ ተአምር ፡ ሠራ እግዚአብሔር ፡ ሆኖ ፡ ከእኛ ፡ ጋራ ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው እግዚአብሔር (፪x) ያለውን ፡ ያደርጋል ፡ ቃሉን ፡ ይፈጽማል እግዚአብሔር ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ስሙን ፡ ያስከብራል ታማኝ ፡ ታማኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ታማኝ ታማኝ ፡ ታማኝ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ታማኝ በሰዎች ፡ ዕውቀት ፡ በሆነ ፡ ዝና በምድር ፡ ጥበብ ፡ መች ፡ ይለካና? የፍቅሩ ፡ ዕውቀት ፡ አዕምሮን ፡ ያልፋል ተአምረኛ ፡ ነው ፡ ተአምር ፡ ሆኖናል አዝ፦ ተአምር ፡ ሠሪው ፡ ተአምር ፡ ሠራ እግዚአብሔር ፡ ሆኖ ፡ ከእኛ ፡ ጋራ ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው እግዚአብሔር (፪x) ያለውን ፡ ያደርጋል ፡ ቃሉን ፡ ይፈጽማል እግዚአብሔር ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ስሙን ፡ ያስከብራል ታማኝ ፡ ታማኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ታማኝ ታማኝ ፡ ታማኝ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ታማኝ ጌታ ፡ እኮ ፡ ቻይ ፡ ነው ፡ ምን ፡ ይሳነዋል? በታላቅ ፡ ክንዱ ፡ ማስደነቅ ፡ ያውቃል በአጋር ፡ ሠፈር ፡ ተአምር ፡ የሠራ በእኛም ፡ መንደር ፡ ብርሃን ፡ አበራ! አዝ፦ ተአምር ፡ ሠሪው ፡ ተአምር ፡ ሠራ እግዚአብሔር ፡ ሆኖ ፡ ከእኛ ፡ ጋራ ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው እግዚአብሔር (፪x) ያለውን ፡ ያደርጋል ፡ ቃሉን ፡ ይፈጽማል እግዚአብሔር ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ስሙን ፡ ያስከብራል ታማኝ ፡ ታማኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ታማኝ ታማኝ ፡ ታማኝ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ታማኝ