Loading
Singer
እንዴት ፡ አልፈዋለሁ ፡ ያልኩትን ፡ ያንን ፡ ቀን ክንድህ ፡ አሻገረኝ ፡ አለፍኩት ፡ ያንን ፡ ቀን ዛሬስ ፡ ተረዳሁኝ ፡ ቆምኩኝ ፡ እንደገና ቀና ፡ አልኩኝ ፡ ከአንገቴ ፡ ታለፈ ፡ ያ ፡ ዘመን ታለፈ ፡ ያ ፡ ዘመን (፬x) (በኢየሱስ ፡ የማይታለፍ ፡ ምን ፡ አለ) ታለፈ ፡ ያ ፡ ዘመን (፬x) ምንም ፡ ሳልናገር ፡ ቃል ፡ ሳይወጣ ፡ ከአፌ ሁሉን ፡ መለሰና ፡ ሆነልኝ ፡ ድጋፌ ያ ፡ ሁሉ ፡ ጥያቄ ፡ ኧረ ፡ ወዴት ፡ ገባ ማንስ ፡ አበሰልኝ ፡ የዓይኖቼን ፡ እንባ እንደ ፡ እናትም ፡ ሆነ ፡ ከእናትም ፡ በላይ ብዙ ፡ አድርጐልኛል ፡ ኢየሱስ ፡ ኤልሻዳይ እንደ ፡ አባትም ፡ ሆነ ፡ ከአባትም ፡ በላይ ብዙ ፡ አድርጐልኛል ፡ ኢየሱስ ፡ ኤልሻዳይ (፪x) መግለጥ ፡ አቅቶኝ ፡ ፍቅርህን ፡ በቋንቋ ብዘምር ፡ ብዘምር ፡ ብሎኛል ፡ አሎወጣ እስኪ ፡ ልሞክር ፡ ለመግለጽ ፡ ስለ ፡ አንተ ደግሜ ፡ ልበልህ ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ፍቅር ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ፍቅር ፡ ነህ (፮x) አንተ ፡ እኮ ፡ ደግ ፡ ነህ (፮x) አንተ ፡ እኮ ፡ ሩሩህ ፡ ነህ (፮x) እንዴት ፡ አልፈዋለሁ ፡ ያልኩትን ፡ ያንን ፡ ቀን ክንድህ ፡ አሻገረኝ ፡ አለፍኩት ፡ ያንን ፡ ቀን ዛሬስ ፡ ተረዳሁኝ ፡ ቆምኩኝ ፡ እንደገና ቀና ፡ አልኩኝ ፡ ከአንገቴ ፡ ታለፈ ፡ ያ ፡ ዘመን ታለፈ ፡ ያ ፡ ዘመን (፫x) ታለፈ ፡ ያ ፡ ዘመን ፡ (በኢየሱስ ፡ የማይታለፍ ፡ ምን ፡ አለ) ታለፈ ፡ ያ ፡ ዘመን (፬x)