Loading
Singer
እራሱ ፡ ማለልኝ ፡ አልተውሽም ፡ ብሎ እናት ፡ እንኳን ፡ ልጇን ፡ ትረሳ ፡ ይሆናል ፡ የወለደችውን ቃሉን ፡ ይፈጽማል ፡ የተናገረውን ሰማይና ፡ ምድር ፡ ቢያልፉ ፡ ይቀላል ፡ ያለው ፡ ከማይሆን ሲያከብረኝ ፡ ሲያከብረኝ ፡ ሲያከብረኝ ፡ እያየሁ (፪x) ለምን ፡ ወደ ፡ ኋላ ፡ አስቤ ፡ ፈራለሁ? እግዚአብሔር ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ እየሆነ ፡ እያየሁ ለምን ፡ ወደ ፡ ኋላ ፡ አይቼ ፡ ፈራለሁ? አምላኬ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ እየሆነ ፡ እያየሁ ለምን ፡ ወደ ፡ ኋላ ፡ አስቤ ፡ ፈራለሁ? አምላኬ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ እየሆነ ፡ እያየሁ ለምን ፡ ወደኋላ ፡ አስቤ ፡ ፈራለሁ? አምላኬ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ እየሆነ ፡ እያየሁ ለምን ፡ ወደኋላ ፡ አስቤ ፡ ፈራለሁ? ሲያስበኝ ፡ ውሎ ፡ ሲያስበኝ ፡ ያድራል ኧረ ፡ የእኔ ፡ ነገር ፡ መች ፡ ይሆንለታል? (፪x) ሊውጠኝ ፡ የመጣውን ፡ ክፉ ፡ አንበሳ ተናጠቀልኝ ፡ ደርሶ ፡ ጀግና ሰልፉ ፡ የሱ ፡ እንጂ ፡ የእኔ ፡ አይደለም ልፎክር ፡ እኔስ ፡ ባምላኬ ፡ ስም ሰልፉ ፡ የሱ ፡ እንጂ ፡ የእኔ ፡ አይደለም ልኩራራ ፡ በደንብ ፡ በኢየሱስ ፡ ስም ወጌ ፡ መዓረጌ ፡ የእኔ ፡ ሞገስ ፡ (ውበት) አንድ ፡ ነው ፡ የማውቀው ፡ እርሱም ፡ ኢየሱስ (፪x) ሊውጠኝ ፡ የመጣውን እራሱ ፡ ጣለልኝ