Loading
Singer
አዝ፦ ሲረዳኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን ሲያግዘኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን ሲያቆመኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን ሲመራኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን እስከ ፡ ዛሬ ፡ የረዳኸኝ በድካሜ ፡ ኃይል ፡ የሆንኸኝ በዝቶ ፡ ፀጋህ ፡ እዚህ ፡ መድረሴ ሁሉ ፡ በአንተ ፣ መች ፡ በራሴ? (፬x) የአምላኬ ፡ ምሕረቱ ፡ በዝቶልኝ በቤቱ ፡ ዕድሜን ፡ ጨምሮልኝ ለትላንት ፡ ስሰጋ ፡ የነበርኩ አለሁኝ ፡ በጥላው ፡ ስለሆንኩ የረዳኝን ፡ አመሰግናለሁ (፪x) አዝ፦ ሲረዳኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን ሲያግዘኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን ሲያቆመኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን ሲመራኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን እስከ ፡ ዛሬ ፡ የረዳኸኝ በድካሜ ፡ ኃይል ፡ የሆንኸኝ በዝቶ ፡ ፀጋህ ፡ እዚህ ፡ መድረሴ ሁሉ ፡ በአንተ ፣ መች ፡ በራሴ? (፬x) እጆቼን ፡ በክንዱ ፡ ደግፎ ጉልበቴን ፡ በክብሩ ፡ አጽንቶ መንፈሱን ፡ እጥፍ ፡ አድርጐልኛል በክብሩ ፡ ክብሩን ፡ ገልጦልኛል የረዳኝን ፡ አመሰግናለሁ (፪x) አዝ፦ ሲረዳኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን ሲያግዘኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን ሲያቆመኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን ሲመራኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን እስከ ፡ ዛሬ ፡ የረዳኸኝ በድካሜ ፡ ኃይል ፡ የሆንኸኝ በዝቶ ፡ ፀጋህ ፡ እዚህ ፡ መድረሴ ሁሉ ፡ በአንተ ፣ መች ፡ በራሴ? (፬x) ሲማማል ፡ ጠላቴ ፡ ሊጥለኝ ቀንቶብኝ ፡ ጌታ ፡ ስላለኝ ቢወጣ ፡ ቢወርድ ፡ መች ፡ ይችላል? ኢየሱስ ፡ ለእኔ ፡ አጥር ፡ ሆኖኛል የረዳኝን ፡ አመሰግናለሁ (፪x) አዝ፦ ሲረዳኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን ሲያግዘኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን ሲያቆመኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን ሲመራኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን እስከ ፡ ዛሬ ፡ የረዳኸኝ በድካሜ ፡ ኃይል ፡ የሆንኸኝ በዝቶ ፡ ፀጋህ ፡ እዚህ ፡ መድረሴ ሁሉ ፡ በአንተ ፣ መች ፡ በራሴ? (፬x) በሠልፉ ፡ እርሱ ፡ ተሰልፎ ተዋጊው ፡ እግዚአብሔር ፡ አልፎ የጠላት ፡ ከፍታው ፡ ተመቷል ለሥሙ ፡ ምሥጋና ፡ ይገባል የረዳኝን ፡ አመሰግናለሁ (፪x) አዝ፦ ሲረዳኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን ሲያግዘኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን ሲያቆመኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን ሲመራኝ ፡ አይቼዋለሁ ፣ ጌታን ፡ ኢየሱስን እስከ ፡ ዛሬ ፡ የረዳኸኝ በድካሜ ፡ ኃይል ፡ የሆንኸኝ በዝቶ ፡ ፀጋህ ፡ እዚህ ፡ መድረሴ ሁሉ ፡ በአንተ ፣ መች ፡ በራሴ? (፬x)