Loading
Singer
አዝ፦ በረጅም ፡ ዘመን ፡ የፈሰሰ ፡ እምባ ወደ ፡ ላይ ፡ ሰንጥቆ ፡ አርያም ፡ ሲገባ ጌታም ፡ ዘንበል ፡ ሲል ፡ ይታየኛል ፡ እኔ የተናገረውን ፡ ሲፈፅም ፡ በዐይኔ ሲንከባለል ፡ ድንጋዩ ጠልን ፡ ሲሰጥ ፡ ሰማዩ የምድር ፡ ፍሬ ፡ ሲለምልም ጻድቅ ፡ በምሥጋና ፡ ይግነን (፪x) አዝ፦ በረጅም ፡ ዘመን ፡ የፈሰሰ ፡ እምባ ወደ ፡ ላይ ፡ ሰንጥቆ ፡ አርያም ፡ ሲገባ ጌታም ፡ ዘንበል ፡ ሲል ፡ ይታየኛል ፡ እኔ የተናገረውን ፡ ሲፈፅም ፡ በዐይኔ ምናምንቴው ፡ ተራግፎ የከበረው ፡ ተሰልፎ ጌታን ፡ ያየ ፡ በክብር እንዲህ ፡ ይበል ፡ ከእኔ ፡ ጋር (፪x) አዝ፦ በረጅም ፡ ዘመን ፡ የፈሰሰ ፡ እምባ ወደ ፡ ላይ ፡ ሰንጥቆ ፡ አርያም ፡ ሲገባ ጌታም ፡ ዘንበል ፡ ሲል ፡ ይታየኛል ፡ እኔ የተናገረውን ፡ ሲፈፅም ፡ በዐይኔ ይሽሩን ፡ ሆይ ፡ ብሎታል በቁልምጫ ፡ ጠርቶታል በደመናት ፡ እንደሚሄድ እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ የለም (፪x) አዝ፦ በረጅም ፡ ዘመን ፡ የፈሰሰ ፡ እምባ ወደ ፡ ላይ ፡ ሰንጥቆ ፡ አርያም ፡ ሲገባ ጌታም ፡ ዘንበል ፡ ሲል ፡ ይታየኛል ፡ እኔ የተናገረውን ፡ ሲፈፅም ፡ በዐይኔ ሲቆረቆር ፡ ምሥጋና ተኖ ፡ ሲሄድ ፡ በደመና ያሸተዋል ፡ መስዋዕቴን እኔም ፡ ላብዛ ፡ ምሥጋናዬን (፪x) አዝ፦ በረጅም ፡ ዘመን ፡ የፈሰሰ ፡ እምባ ወደ ፡ ላይ ፡ ሰንጥቆ ፡ አርያም ፡ ሲገባ ጌታም ፡ ዘንበል ፡ ሲል ፡ ይታየኛል ፡ እኔ የተናገረውን ፡ ሲፈፅም ፡ በዐይኔ