Loading
Singer
ሲጀምር ፡ በቅባት ፡ ሲያልቅም ፡ በቅባት እግዚአብሔር ፡ ስላለ ፡ የኃያላን ፡ አባት አይወድቁም ፡ አንወድቅም ፡ ከዛሬ ፡ ጀምሮ ገና ፡ ይነሳሉ ፡ ቅባቱን ፡ ጨምሩ ፡ መንፈሱን ፡ ጨምሩ ጨመረብኝ ፡ ቅባቱ ፡ ጨመረብኝ ወረደብኝ ፡ መንፈሱ ፡ ፈሰሰብኝ እግዚአብሔር ፡ በክብር ፡ በበቀል ፡ አስነሳኝ ጨመረብኝ ፡ ቅባቱ ፡ ጨመረብጭ በአዳዲስ ፡ ዝማሬ ፡ በምሥጋና ፡ ሞላኝ ጨመረብኝ ፡ ቅባቱ ፡ ጨመረብጭ እግዚአብሔር ፡ በክብር ፡ በበቀል ፡ አስነሳኝ ጨመረብኝ ፡ ቅባቱ ፡ ጨመረብጭ በአዳዲስ ፡ ዝማሬ ፡ በምሥጋና ፡ ሞላኝ ኤልያስን ፡ ሳይቀር ፡ ያስፈራራችው ናቦትን በርስቱ ፡ በርስቱ ፡ ያስገደለችው (፪x) አረፍን ፡ ዘንድሮ ፡ እዩ ፡ ተቀብቷል ኤልዛቤልን ፡ ከላይ ፡ ይፈጠፍጣታል ፡ ውሾች ፡ ይበሏታል ጉድ ፡ ፈላባት ፡ ኤልዛቤል ፡ ጉድ ፡ ፈላባት ጉድ ፡ ፈላባት ፡ ኤልዛቤል ፡ ጉድ ፡ ፈላባት እንዲህ ፡ አትቀጥልም ፡ እንዳማረባት ጉድ ፡ ፈላባት ፡ ኤልዛቤል ፡ ጉድ ፡ ፈላባት ድንገት ፡ ሳታስበው ፡ እዩ ፡ ተነሳባት (፪x) [1] ዓይኑ ፡ አረፈብኝ ፡ ወዳጄ (፬x) ከሰዉ ፡ መሃል ፡ ሲያደላ ፡ ለእኔ ፡ አየሁት ፡ በዐይኔ (፪x) ተሸክሞኛል ፡ በንስር ፡ ክንፍ እንደ ፡ እናትም ፡ አባትም ፡ ሆነልኝ (፪x) ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ የእንደገና ፡ አምላክ ፡ እንደገናዬ በእጅህ ፡ መዳፍ ፡ ቀረጽከኝ (፪x) ፡ ሆንከኝ ፡ ጌታዬ ጌታዬ (፪x) (ባለውለታዬ) ኢየሱስ ፡ ጌታዬ (ሆንከኝ ፡ ጥላዬ) ጐልያድ ፡ ሚባለው ፡ የውጊያ ፡ ጦረኛ አርባ ፡ ቅን ፡ ሲፎክር ፡ ህዝቡን ፡ አልስተኛም (፪x) ይፎክር ፡ ዝም ፡ በሉት ፡ ዳዊት ፡ እስኪመጣ በጠጠር ፡ ይወድቃል ፡ የማታ ፡ የማታን ፡ የማታ ፡ የማታ [2] የማታ ፡ የማታ ፡ ድሉ ፡ የጌታ ፡ ነው ፡ የማታ ፡ የማታ (፪x) ተሸክሞኛል ፡ በንስር ፡ ክንፍ እንደ ፡ እናትም ፡ አባትም ፡ ሆነልኝ (፪x) ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ የእንደገና ፡ አምላክ ፡ እንደገናዬ በእጅህ ፡ መዳፍ ፡ ቀረጽከኝ (፪x) ፡ ሆንከኝ ፡ ጌታዬ ጌታዬ (፪x) (ባለውለታዬ)