Loading
Singer
አዝ:- ሰይጣን ፡ ያሰበው ፡ ያቀደው ፡ ደረሰበት ስራው ፡ ተበላሸበት ፡ አምላኬ ፡ ደረሰበት ዲያቢሎስ ፡ ያሰበው ፡ ያቀደው ፡ ደረሰበት ስራው ፡ ተበላሸበት ፡ ኢየሱስ ፡ ደረሰበት ሌባው ፡ ሊሰርቅና ፡ ሊያጥፋ ፡ ሲመጣ ወደ ፡ ሲዖል ፡ ወርውሮ ፡ እኔን ፡ በእሳት ፡ ሊቀጣ ታዳጊ ፡ አዳኝ ፡ አግኝቼ ፡ ከእጁ ፡ አምልጫለሁ ከእግሬ ፡ በታች ፡ ወደቀ ፡ እራሱን ፡ ረግጫለሁ አዝ:- ሰይጣን ፡ ያሰበው ፡ ያቀደው ፡ ደረሰበት ስራው ፡ ተበላሸበት ፡ አምላኬ ፡ ደረሰበት ዲያቢሎስ ፡ ያሰበው ፡ ያቀደው ፡ ደረሰበት ስራው ፡ ተበላሸበት ፡ ኢየሱስ ፡ ደረሰበት ምኞቱ ፡ አይሞላለትም ፡ ሌት ፡ ተቀር ፡ እሩጫው ስልት ፡ የሌለው ፡ ወታደር ፡ ተጠፋዉ ፡ ማምለእኛው እረኛዬ ፡ አይተኛም ፡ ከቶ ፡ አያንቀላፋም ስራ ፡ ፈቶ ፡ ይልፋ ፡ እንጂ ፡ እኔ ፡ እንደው ፡ አልጠፋም አዝ:- ሰይጣን ፡ ያሰበው ፡ ያቀደው ፡ ደረሰበት ስራው ፡ ተበላሸበት ፡ አምላኬ ፡ ደረሰበት ዲያቢሎስ ፡ ያሰበው ፡ ያቀደው ፡ ደረሰበት ስራው ፡ ተበላሸበት ፡ ኢየሱስ ፡ ደረሰበት ኀጢአት ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ነግሶ ፡ ዐይኔን ፡ አሳውሮት የኖርኩ ፡ እየመሰለኝ ፡ ሸንጋዩ ፡ እጅ ፡ እግሬን ፡ ይዞት የጠፉትን ፡ ፈላጊ ፡ ያ ፡ የይሁዳ ፡ አንበሳ ከመንጋጋው ፡ ነጠቀኝ ፡ ዲያቢሎስ ፡ ድል ፡ ተነሳ አዝ:- ሰይጣን ፡ ያሰበው ፡ ያቀደው ፡ ደረሰበት ስራው ፡ ተበላሸበት ፡ አምላኬ ፡ ደረሰበት ዲያቢሎስ ፡ ያሰበው ፡ ያቀደው ፡ ደረሰበት ስራው ፡ ተበላሸበት ፡ ኢየሱስ ፡ ደረሰበት እያባበለ ፡ ወስዶ ፡ ገደል ፡ ሊጨምረኝ እርሱ ፡ ሊስቅ ፡ ሊደሰት ፡ እኔን ፡ ሊያስለቅሰኝ መች ፡ እንዳሰበው ፡ ሆነለት ፡ ነገር ፡ ተለወተ ክፉ ፡ ስራውን ፡ ሊያፈርስ ፡ ኢየሱስ ፡ ተገለጠ አዝ:- ሰይጣን ፡ ያሰበው ፡ ያቀደው ፡ ደረሰበት ስራው ፡ ተበላሸበት ፡ አምላኬ ፡ ደረሰበት ዲያቢሎስ ፡ ያሰበው ፡ ያቀደው ፡ ደረሰበት ስራው ፡ ተበላሸበት ፡ ኢየሱስ ፡ ደረሰበት (፪x)