Loading
Singer
ሰዎች የዘጉት በር አለቆች የያዙት ስልጣናን ዙፋናን ሁሉ የተስማሙበት ምንም ይሁን ምንም እርሱ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል ጌታ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል ትልቁ እግዚአብሔር ይህንን ያደርጋል ብዙ ሃያላኖች በምድር ላይ ነበሩ አንዳቸውም ግን አሁን የሉም ስራውና ስሙ አንድ የሆነው ጌታ ይኸው አለ ገና ይኖራል እንደረታ እርሱ ብቻ ገናና አንተ ብቻ ገናና/2 ሰዎች የዘጉት በር … እርሱ ሲመጣ … ጠላት ይዝጋው ማንም ይዝጋው አልከፈት ያለው በር ይኸው ተከፈት በፍጥነት በተከፈተው በር ወጥቼ ይኸው ገናሁኝ የጠላቴን ሰፈር አሸበርኩኝ ጠላቴን ረገጥኩኝ/3 ሰዎች የዘጉት በር … እርሱ ሲመጣ … ብዙ ጉድጏዶችን ደጋግሜ ቆፍሬ ነበር የፍልስጤም ሰዎች ደፈኑብኝ እኔም ሳልሰለች ደጋግሜ ቆፈርኩኝ ይኸው በምድር ሰፋው ሮሆቦት ሆንኩኝ/3 ሮሆቦት ሆንኩኝ በምድር በዛሁኝ ሰዎች የዘጉት በር … እርሱ ሲመጣ …