Loading
Singer
አዝ፦ ሰዎች ፡ እንዲፈርድብኝ ፡ ጣሉኝ ፡ ከእግሩ ፡ ሥር ትሙትልን ፡ አሉ ፡ በድንጋይ ፡ ትወገር ያልጠበኩትን ፡ ቃል ፡ ጌታ ፡ ተናገረ ኃጥያትን ፡ አትስሪ ፡ ምሬሻለሁ ፡ አለ እኔማ ፡ አልታይም ፡ በባዶ ፡ እጆቼ ይዤ ፡ መጥቻለሁ ፡ መላ ፡ እኔነቴን ሁለንተናዬን ፡ ለእርሱ ፡ ሰጥቻለሁ መሷቴን ፡ ይዤ ፡ በፊቱ ፡ እቀርባለሁ አዝ፦ ሰዎች ፡ እንዲፈርድብኝ ፡ ጣሉኝ ፡ ከእግሩ ፡ ሥር ትሙትልን ፡ አሉ ፡ በድንጋይ ፡ ትወገር ያልጠበኩትን ፡ ቃል ፡ ጌታ ፡ ተናገረ ኃጥያትን ፡ አትስሪ ፡ ምሬሻለሁ ፡ አለ አትዎጭም ፡ እያሉ ፡ ሲዘባበቱብኝ አምላኬ ፡ ዙፋን ፡ ስር ፡ እራሴን ፡ አዋረድኩኝ በሮችን ፡ ከፋፍቶ ፡ መዝሙርን ፡ ሰጥቶኛል ጠላትም ፡ እያየ ፡ እኔን ፡ አክብሮኛል አዝ፦ ሰዎች ፡ እንዲፈርድብኝ ፡ ጣሉኝ ፡ ከእግሩ ፡ ሥር ትሙትልን ፡ አሉ ፡ በድንጋይ ፡ ትወገር ያልጠበኩትን ፡ ቃል ፡ ጌታ ፡ ተናገረ ኃጥያትን ፡ አትስሪ ፡ ምሬሻለሁ ፡ አለ አድርገህልኛል ፡ ከአዕምሮዬ ፡ በላይ ሥምህን ፡ ላሞጋግሰው ፡ በምድር ፡ በሠማይ ከሕይወት ፡ እንጀራ ፡ እኔን ፡ አጥግበኸኛል በመስቀል ፡ በመሞት ፡ ሕይወት ፡ ሆነኸኛል አዝ፦ ሰዎች ፡ እንዲፈርድብኝ ፡ ጣሉኝ ፡ ከእግሩ ፡ ሥር ትሙትልን ፡ አሉ ፡ በድንጋይ ፡ ትወገር ያልጠበኩትን ፡ ቃል ፡ ጌታ ፡ ተናገረ ኃጥያትን ፡ አትስሪ ፡ ምሬሻለሁ ፡ አለ