Loading
Singer
አንዳንዴማ ሆዴን ፡ ባር ፡ ባር ፡ ሲለው ፡ ብቸኝነት ፡ ይዞኝ አንዳንዴማ የልብ ፡ ወዳጅ ፡ ያልኩት ፡ ከጐኔ ፡ ሲርቀኝ (፪x) አዝናለሁ ፡ ሰው ፡ ነኝና (፪x) የቀረው ፡ ግን ፡ ይቅርብኝ አስቤ ፡ ልበል ፡ ቀና (፪x) በዚህ ፡ ዓለም ፡ ስኖር ፡ ከአንተ ፡ ጋር አንዴ ፡ ይሞላል ፡ ይጐላል አንተ ፡ ከጐኔ ፡ ስላለህ ፡ ምን ፡ ያሰጋኛል (፪x) አሃ ፡ አንዴ ፡ ይሞላል ፡ አንዴ ፡ ይጐላል ፡ አሃሃ አንተ ፡ ስላለህ ፡ ምን ፡ ያሰጋኛል አሃ ፡ ቀኑ ፡ ይመሻል ፡ ቀኑ ፡ ይነጋል ፡ አሃሃ አንተ ፡ ስላለህ ፡ ምን ፡ ያሰጋኛል ጐዳናው ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ በሰው በሰው ፡ ልብ ፡ ውስጥ ፡ ያለው ትላንትናን ፡ ኖሮ ፡ ዛሬ ፡ ምኞት ፡ አለው (፪x) ደግሞ ፡ ይናፍቀኛል ፡ ፊትህ ፡ ይናፍቀኛል (፬x) አንዳንዴማ ሆዴን ፡ ባር ፡ ባር ፡ ሲለው ፡ ብቸኝነት ፡ ይዞኝ አንዳንዴማ የልብ ፡ ወዳጅ ፡ ያልኩት ፡ ከጐኔ ፡ ሲርቀኝ (፪x) አዝናለሁ ፡ ሰው ፡ ነኝና (፪x) የቀረው ፡ ግን ፡ ይቅርብኝ አስቤ ፡ ልበል ፡ ቀና (፪x)