Loading
Singer
ሰው ፡ ቢተየቅ ፡ ስለምኞቱ አለው ፡ ብዙ ፡ የሚናገረው ዛሬ ፡ ታይቶ ፡ ስለሚጠፋ ይጨነቃል ፡ ነገን ፡ ሳያውቀው የእኔ ፡ መሻት ፡ አንድ ፡ ነገር ስኖር ፡ ሳለሁ ፡ በዚች ፡ ምድር ሁልጊዜ ፡ እንድኖር ፡ ከአንተ ፡ ጋር አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ይብዛልኝ ፡ ፀጋህ ወዳጄ ፡ ሆይ ፡ ይብዛልኝ ፡ ፀጋህ አባቴ ፡ ሆይ ፡ ይብዛልኝ ፡ ፀጋህ የእኔ ፡ ቦታ ፡ ይሁን ፡ አንተ ፡ ጋር አድራሻዬ ፡ ከዙፋንህ ፡ ስር ዛሬም ፡ ፀጋህ ፡ ያግዘኝና አልታጣም ፡ ሁሌ ፡ ከእግርህ ፡ ስር (፪x) በምድር ፡ ያለው ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ የከንቱ ፡ ከንቱ ምንም ፡ ቢለፋ ፡ ምንም ፡ ቢደከም ፡ ሰው ፡ የለም ፡ ብርቱ ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ የከንቱ ፡ ከንቱ በምድር ፡ የሚገኝ ፡ ፍፁም ፡ ያልሆነ ፡ ጊዜያዊ ፡ ደስታ ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ የከንቱ ፡ ከንቱ ዕድሜ ፡ የሌለው ፡ እንደ ፡ እንፋሎት ፡ ታይቶ ፡ የሚጠፋ ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ የከንቱ ፡ ከንቱ (፪x) ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ የከንቱ ፡ ከንቱ (፪x) አልፈልግም ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ አይሆነኝም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ አልመኝም ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ አያምረኝም ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ (፪x) ዘለዓለሜ ፡ ይሁን ፡ አንተ ፡ ጋር አድራሻዬ ፡ ከዙፋንህ ፡ ስር ዛሬም ፡ ፀጋህ ፡ ያግዘኝና አልታጣም ፡ ሁሌ ፡ ከእግርህ ፡ ስር (፪x) በምድር ፡ ያለው ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ የከንቱ ፡ ከንቱ ምንም ፡ ቢለፋ ፡ ምንም ፡ ቢደከም ፡ ሰው ፡ የለም ፡ ብርቱ ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ የከንቱ ፡ ከንቱ በምድር ፡ የሚገኝ ፡ ፍፁም ፡ ያልሆነ ፡ ጊዜያዊ ፡ ደስታ ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ የከንቱ ፡ ከንቱ ዕድሜ ፡ የሌለው ፡ እንደ ፡ እንፋሎት ፡ ታይቶ ፡ የሚጠፋ ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ የከንቱ ፡ ከንቱ (፪x) ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ የከንቱ ፡ ከንቱ (፪x)