Loading
Singer
በድንገት ፡ ደረስክልኝ ፡ ሃዘኔን ፡ ገፈፍክልኝ ጨለማው ፡ አላቆመኝ ፡ በባርኮት ፡ ቤቴ ፡ ገባህ በሰላም ፡ ቤቴ ፡ ገባህ (፪x) በክብርህ ፡ ቤቴ ፡ ገባህ (፪x) እርሱን ፡ ታምኜ ፡ የምን ፡ ሥጋት ሁሉ ፡ በእጁ ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ አባት ጌታዬን ፡ ይዤ ፡ የምን ፡ ሥጋት ቁልፉ ፡ በእጁ ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ አባት ጌታ ፡ እያለ ፡ የምን ፡ ሥጋት ቁልፉ ፡ በእጁ ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ አባት ጌታዬን ፡ ይዤ ፡ የምን ፡ ሥጋት ቁልፉ ፡ በእጁ ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ አባት አዝ፦ ሰው ፡ አይጥልም ፡ ጌታ ፡ ያነሳል ፡ እጅ ፡ ይዞ የጠላትን ፡ ወጥመድ ፡ እቅድ ፡ አፈራርሶ እኔን ፡ አልጣለኝም ፡ ማንን ፡ እንደጣለ በእጁ ፡ መዳፍ ፡ ይዞኝ ፡ አለሁኝ ፡ ስላለኝ ይሄው ፡ ሳይለወጥ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ አለ ይሄው ፡ ሳይቀየት ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ አለ ጌታ ፡ አይለወጥም ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ አለ እርሱ ፡ አይለወጥም ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ አለ ጌታ ፡ አይለወጥም ፡ በዙፋኑ ፡ አለ (፪x) ጌታ ፡ አይቀየርም ፡ በዙፋኑ ፡ አለ እርሱ ፡ አይቀየርም ፡ በዙፋኑ ፡ አለ አንገቴን ፡ አልደፋም ፡ በቃ ፡ በቃ ፡ አምላክ ፡ አለኝ ስጠራው ፡ በጥኖ ፡ ደርሶ ፡ አለሁ ፡ የሚለኝ ሰው ፡ አይሆንም ፡ ሲሉኝ ፡ ጌት ፡ አሰው ፡ አድርጐኛል ሰው ፡ የማይጥል ፡ እኮ ፡ ይዞኝ ፡ ወስዶ ፡ አኑሮኛል አለልኝ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፤ አለልኝ ፡ የእኔ ፡ አለኝታ አልልን ፡ የእኔ ፡ ንጉሥ ፤ አለልኝ ፡ ደጉ ፡ ኢየሱስ አለልኝ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፤ አለልኝ ፡ የእኔ ፡ አለኝታ አልልን ፡ የእኔ ፡ ንጉሥ ፤ ሰው ፡ ማይጥል ፡ ደጉ ፡ ኢየሱስ ዱካ ፡ ሳይታይ ፡ ፍለጋ ፡ ደርሰህልኛል ማንም ፡ የለም ፡ ስልህ ፡ ከጐኔ ፡ አንተ ፡ ቆመሃል በዚያ ፡ ቀውጢ ፡ ቀን ፡ ስጠራህ ፡ የታለህ ፡ ብዬ ሰው ፡ የማይጥለውን ፡ እጅህን ፡ አየሁ ፡ ጌታዬ አዝ፦ ሰው ፡ አይጥልም ፡ ጌታ ፡ ሰው ፡ አይጥልም (፪x) ሰው ፡ አይረሳም ፡ ጌታ ፡ ሰው ፡ አይረሳም (፪x) የዘገየ ፡ ሲመስል ፡ ጉብኝትህ??? ፡ ሲረዝም ለማየት ፡ ሲቸግር ፡ የሚጠብቁት ፡ ህልም የሌሊትይ ፡ ድካም ፡ ጫናው ፡ ሲበረታ በተዘጋው ፡ ደጅ ፡ ውስጥ ፡ መውጫ ፡ ያሳያል ፡ ጌታ በተዘጋው ፡ ደጅ ፡ ውስጥ ፡ መውጫ ፡ ያሳያል ፡ ጌታ (፪x) በተዘጋው ፡ ደጅ ፡ ውስጥ ፡ መውጫ ፡ አለው ፡ ጌታ (፪x) በራሱ ፡ ተራ ፡ ይሆናል ፡ ይህን ፡ አምናለሁ ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆኖ ፡ ተስፋዬን ፡ በአካል ፡ እወርሰዋለሁ ያለው ፡ ለማይቀር ፡ እግዚአብሔር ፡ በእኔ ፡ የተናገረው ልሻገር ፡ በእምነት ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ አይለወጥም አዝ፦ ሰው ፡ አይጥልም ፡ ጌታ ፡ ሰው ፡ አይጥልም (፪x) ሰው ፡ አይረሳም ፡ ጌታ ፡ ሰው ፡ አይረሳም (፪x)