Loading
Singer
ምኔን ፡ አይተህ ፡ ወደድከኝ ምኔን ፡ አይተህ ፡ ወደድከኝ ጌታ ፡ ይቅር ፡ አልከኝ (፪x) ሰው ፡ አደረከኝ ፡ ጌታ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ ሰው ፡ አደረከኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ (፪x) ቀየርከውና ፡ ጸያፍ ፡ ታሪኬን ልጄ ፡ ነህ ፡ አልከኝ ፡ ቸሩ ፡ አባቴ የልጅነት ፡ ሥልጣን ፡ ሰጥተኸኝ የእኔ ፡ ነህ ፡ ብለህ ፡ ወራሽ ፡ አደረከኝ (፪x) ኧረ ፡ እንዴት (፪x) ፡ ኧሬ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ኧረ ፡ እንዴት (፪x) ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አየኸኝ (፪x) ሰው ፡ አደረከኝ ፡ ጌታ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ ሰው ፡ አደረከኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ (፪x) ይሄ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ የምቆጥረው ጽድቅ ፡ እንኳን ፡ የለኝ ፡ ከእኔ ፡ ምለው ጽድቅ ፡ ሆነህልኝ ፡ ሞትክልኝ ፡ ጌታ ምን ፡ ቃላት ፡ አለኝ ፡ ለአንተስ ፡ ውለታ (፪x) ኧረ ፡ እንዴት (፪x) ፡ ኧሬ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ኧረ ፡ እንዴት (፪x) ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አየኸኝ (፪x) ሰው ፡ አደረከኝ ፡ ጌታ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ ሰው ፡ አደረከኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ (፪x) ምኔን ፡ አይተህ ፡ ወደድከኝ ምኔን ፡ አይተህ ፡ ወደድከኝ ጌታ ፡ ይቅር ፡ አልከኝ (፪x) ሰው ፡ አደረከኝ ፡ ጌታ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ ሰው ፡ አደረከኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ (፪x)