Loading
Singer
ስሰማዉ (፫x) ፡ ስሰማው (፫x) የማይሰለቸኝ ፡ የማይሰለቸኝ እየሱሴ ፡ የአንተ ፡ ስም ፡ ነዉ ፡ እወደዋለሁኝ (፪x) ስላንተ ፡ በየዕለቱ ፡ በየማታዉ ስላንተ ፡ በየዕለቱ ፡ በየማታዉ መስማት ፡ አይሰለቸኝ (፪x) ተሰበኬ (፪x) ፡ ሰምቼ (፪x) ጆሮዬ ፡ ያልጠገበዉ ፡ ያንተን ፡ ስም ፡ ነዉ (፪x) ኢየሱስ ፤ ኢየሱስ ፤ ኢየሱስ ፤ ኢየሱስ (፪x) የሚጣፍጠኝ ፡ ስም ፡ ኢየሱስ እኔ ፡ ምወደዉ ፡ ስም ፡ ኤየሱስ የምታዘዘዉ ፡ ስም ፡ ኢየሱስ እኔ ፡ ምወደዉ ፡ ስም ፡ ኢየሱስ የከበረ ፡ ስም ፡ የተቀባ ፡ ስም የምወደዉ ፡ ስም ፡ ምኖርለት ፡ ስም የከበረ ፡ ስም ፡ እሳት ፡ ያለዉ ፡ ስም የምወደዉ ፡ ስም ፡ ምኖርለት ፡ ስም እጠራዋለሁ ፡ ኢየሱስ (፰x) ስሙ ፡ የጸና ፡ ግንብ ፡ ነዉ (፫x) ስሙ ፡ የጸና ፡ ግንብ ፡ ነዉ (፫x) ጻድቅ ፡ ወደ ፡ እርሱ ፡ ሮጦ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ይላል የጌታን ፡ ስም ፡ የሚጠራ ፡ እርሱ ፡ ይድናለል (፪x) ስሰማዉ (፫x) ፡ ስሰማው (፫x) የማይሰለቸኝ ፡ የማይሰለቸኝ እየሱሴ ፡ የአንተ ፡ ስም ፡ ነዉ ፡ እወደዋለሁኝ (፪x) ስላንተ ፡ በየዕለቱ ፡ በየማታዉ ስላንተ ፡ በየዕለቱ ፡ በየማታዉ መስማት ፡ አይሰለቸኝ (፪x)