Loading
Singer
ሥራዬን ፡ ሰራለሁ ሥራዬም ፡ አንተን ፡ ማምለክ ፡ ነው ሥራዬም ፡ አንተን ፡ ማምለክ ፡ ነው (፪x) ሥራቸው ፡ ምንድን ፡ ነው የእኔ ፡ ግን ፡ እርሱን ፡ ማምለክ ፡ ነው (፪x) በየጠዋቱ ፡ በየማታው መክብር ፡ መወደስ ፡ የሚገባው አላስገደደኝ ፡ አላዘዘኝ እኔ ፡ እራሴ ፡ ፈቃደኛ ፡ ነኝ ሥራዬን ፡ ሰራለሁ ሥራዬም ፡ አንተን ፡ ማምለክ ፡ ነው (፪x) ሥራዬን ፡ ሰራለሁ ሥራዬም ፡ አንተን ፡ ማክብር ፡ ነው (፪x) ሥራዬን ፡ ሰራለሁ ሥራዬም ፡ ለአንተ ፡ ማዜም ፡ ነው (፪x) አላጓድልም ፡ ሥራዬን አንተን ፡ ማምልኬን ፡ ማክብሬን አላጓድልም ፡ ሥራዬን መውደዴን ፡ ማፍቀሬን ነጋልኝ ፡ ደግሞ ፡ ላመስግነው ምሥጋናዬ ፡ ለጌታዬ ፡ ይድረሰው እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ሆሆ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ነጋልኝ ፡ ደግሞ ፡ ላመስግነው ምሥጋናዬ ፡ ለጌታዬ ፡ ይድረሰው እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ ያለመጠን ፡ ያለልክ ፡ አመሰግንሃልሁ ፡ አመሰግንሃልሁ (፪x) ልክ ፡ አለኝ ፡ ልክ ፡ አለኝ ፡ ገደብን ፡ አውቃለሁ አንተን ፡ ለማምልክ ፡ ግን ፡ ገደቤን ፡ ጥሻለሁ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ሆሆ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ነጋልኝ ፡ ደግሞ ፡ ላመስግነው ምሥጋናዬ ፡ ለጌታዬ ፡ ይድረሰው እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ እንደሚያበራ ፡ እንደሚደምቅ ፡ እንደ ፡ ከዋክብት ፡ ነህ (፪x) እንደምን ፡ ብዬ ፡ እንዴትስ ፡ ብዬ ፡ እንደምን ፡ ላድንቅህ (፪x) በሚገባኝ ፡ ቋንቋ ፡ ባሞጋግስህ ፡ ከሚገባኝ ፡ በላይ ፡ አንተ ፡ ልዩ ፡ ነህ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ሆሆ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ነጋልኝ ፡ ደግሞ ፡ ላመስግነው ምሥጋናዬ ፡ ለጌታዬ ፡ ይድረሰው እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ (፪x) እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ (፪x)