Loading
Singer
በወጀብ ፡ በአውሎ ፡ ንፋስ ፡ በማዕበል ፡ ስንናወጥ ወጀቡን ፡ የሚገስጽ ፡ ማዕበሉን ፡ የሚያሰኝ ፡ ጸጥ ኢየሱስ አዝ፦ ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ እኛን ፡ ያስጨነቀውን ፡ ማዕበሉን ፡ የሚረግጥ በውኃ ላይ ፡ የሚራመድ ፡ እኛንም ፡ የሚያራምድ ኢየሱስ አዝ፦ ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ በእጥፍ ፡ የነደደውን ፡ እቶኑን ፡ የሚያበርድ በእሳት ፡ ውስጥ ፡ የሚራመድ ፡ እኛንም ፡ የሚያራምድ ኢየሱስ አዝ፦ ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ ኢየሱስ (፬x) አምነንህ ፡ አላፈርንም ፡ ጠብቀን ፡ አልከሰርንም ኢየሱስ ፡ የእኛ ፡ ጌታ ፡ ሁሉንም ፡ የረታህ (፬x)