Loading
መዝሙሬ ፡ አንተ ፡ ነህ መልዕክቴ ፡ አንተ ፡ ነህ ሰንደቄ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ ነህ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ነህ ታይልኝ ፡ ታይልኝ በመዝሙሬ ፡ ላይ ፡ ግነንልኝ ዓይኖረኝ ፡ በቃ ፡ ሌላ ፡ እርዕስ ደምቀህ ፡ ታይልኝ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ አርማዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ መታወቂያዬ ዘምርሃለው ፡ ዘወትር ፡ ጌታዬ ክርስቶስ ፡ ኢየሱስ ፡ የለህም ፡ አቻ እቀኛለሁኝ ፡ ስለአንተ ፡ ብቻ ሌላ ፡ መዝሙር ፡ ዓይኖረኝ አንተ ፡ ብቻ ፡ ታይልኝ ወሰንኩኝ ፡ ላልገኝ ፡ ለሌላዉ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ መዝሙሬ ፡ የተገባዉ መዝሙሬ ፡ አንተ ፡ ነህ መልክቴ ፡ አንተ ፡ ነህ ሰንደቄ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ ነህ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ነህ ታይልኝ ፡ ታይልኝ በመዝሙሬ ፡ ላይ ፡ ግነንልኝ ዓይኖረኝ ፡ በቃ ፡ ሌላ ፡ እርዕስ ደምቀህ ፡ ታይልኝ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.