Loading
Singer
አዝ፦ በሰማይና ፡ በምድር ፡ በውስጡ ፡ ያለውን ፡ ነገር አስበህ ፡ ይሰራሃቸው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እኮ ፡ እግዚአብሔር እጅጉን ፡ በጣም ፡ ይገርማል ፡ ጥበብህ ፡ ጌታ ፡ ያስደንቃል አቤት ፡ ዕውቀትህ ፡ ስራህ ፡ ሊወራልውህ/ሊነገርልህ ፡ ይገባህ (፪x) አቤት (፬x) ስለ ፡ ስጦታህ ፡ ምሕረትህ ፡ ተመስገን ፡ ስለ ፡ ጥበቃህ ስጦታህ ፡ ደስ ፡ ያሰኛል ፡ ልብን ፡ ይማርካል አንተን ፡ የሚመስል ፡ ኧረ ፡ ከየት ፡ ይገኛል (፪x) አዝ፦ በሰማይና ፡ በምድር ፡ በውስጡ ፡ ያለውን ፡ ነገር አስበህ ፡ ይሰራሃቸው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እኮ ፡ እግዚአብሔር እጅጉን ፡ በጣም ፡ ይገርማል ፡ ጥበብህ ፡ ጌታ ፡ ያስደንቃል አቤት ፡ ዕውቀትህ ፡ ስራህ ፡ ሊወራልውህ/ሊነገርልህ ፡ ይገባህ (፪x) አቤት (፬x) ስለ ፡ ስጦታህ ፡ ምሕረትህ ፡ ተመስገን ፡ ስለ ፡ ጥበቃህ የምንተነፍሰው ፡ ሳንከፍልበት ፡ ዋጋ ሰጥተኸን ፡ እያየን ፡ ነውና ፡ የአንተን ፡ ፀጋ (፪x) አዝ፦ በሰማይና ፡ በምድር ፡ በውስጡ ፡ ያለውን ፡ ነገር አስበህ ፡ ይሰራሃቸው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እኮ ፡ እግዚአብሔር እጅጉን ፡ በጣም ፡ ይገርማል ፡ ጥበብህ ፡ ጌታ ፡ ያስደንቃል አቤት ፡ ዕውቀትህ ፡ ስራህ ፡ ሊወራልውህ/ሊነገርልህ ፡ ይገባህ (፪x) አቤት (፬x) ስለ ፡ ስጦታህ ፡ ምሕረትህ ፡ ተመስገን ፡ ስለ ፡ ጥበቃህ ዓለማትን ፡ በቃልህ ፡ ፈጠርህ ፡ አፀናህ ለሰው ፡ ልጅ ፡ መልካም ፡ ነገር ፡ አበጀህ (፪x) አዝ፦ በሰማይና ፡ በምድር ፡ በውስጡ ፡ ያለውን ፡ ነገር አስበህ ፡ ይሰራሃቸው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እኮ ፡ እግዚአብሔር እጅጉን ፡ በጣም ፡ ይገርማል ፡ ጥበብህ ፡ ጌታ ፡ ያስደንቃል አቤት ፡ ዕውቀትህ ፡ ስራህ ፡ ሊወራልውህ/ሊነገርልህ ፡ ይገባህ (፪x) አቤት (፬x) ስለ ፡ ስጦታህ ፡ ምሕረትህ ፡ ተመስገን ፡ ስለ ፡ ጥበቃህ የተራራ ፡ የወንዙ ፡ የባሕር ፡ የውቂያኖስ ፈጣሪ ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ለዘለዓለም ፡ ንገሥ (፪x) አዝ፦ በሰማይና ፡ በምድር ፡ በውስጡ ፡ ያለውን ፡ ነገር አስበህ ፡ ይሰራሃቸው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እኮ ፡ እግዚአብሔር እጅጉን ፡ በጣም ፡ ይገርማል ፡ ጥበብህ ፡ ጌታ ፡ ያስደንቃል አቤት ፡ ዕውቀትህ ፡ ስራህ ፡ ሊወራልውህ/ሊነገርልህ ፡ ይገባህ (፪x)