Loading
Singer
አዝ፦ ስለአንተ ፡ ብዘምር ፡ ልገልጽህ ፡ ብሞክር ቃላት ፡ ብደረድር ፡ ባበዛ ፡ ብደምር አይገልጽህም ፡ አንተን ፡ አሃሃሃ አይገልጽህም ፡ አንተን (፪x) ስለአንተ ፡ ብዘምር ፡ ልገልጽህ ፡ ብሞክር ቃላት ፡ ብደረድር ፡ ባበዛ ፡ ብደምር አይበቃህም ፡ ለአንተ ፡ አሃሃሃ አይበቃህም ፡ ለአንተ (፪x) አንደበት ፡ ያለው ፡ ቢዘምር ፡ ቢፈቀድለት ፡ ሊያወራ መቼ ፡ ተተርኮ ፡ ያልቃል ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ የአንተ ፡ ስራ እስትንፋስ ፡ ያለው ፡ ቢደክም ፡ ግዑዙም ፡ ተራ ፡ ቢደርሰው ጥበብህ ፡ ቁጥር ፡ የለውም ፡ ከተነገረው ፡ በላይ ፡ ነው አዝ፦ ስለአንተ ፡ ብዘምር ፡ ልገልጽህ ፡ ብሞክር ቃላት ፡ ብደረድር ፡ ባበዛ ፡ ብደምር አይገልጽህም ፡ አንተን ፡ አሃሃሃ አይገልጽህም ፡ አንተን (፪x) ስለአንተ ፡ ብዘምር ፡ ልገልጽህ ፡ ብሞክር ቃላት ፡ ብደረድር ፡ ባበዛ ፡ ብደምር አይበቃህም ፡ ለአንተ ፡ አሃሃሃ አይበቃህም ፡ ለአንተ (፪x) መላዕክት ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቢሉም ፡ ሌሊትና ፡ ቀን በሰማያዊ ፡ ቋንቋ ፡ ና ፡ ዜማ ፡ ብትመሰገን ከሁሉ ፡ በፊት ፡ የነበርክ ፡ ዘመንህ ፡ አልተቆጠረም ስለዚህ ፡ ዕድሜህን ፡ ያህን ፡ ተችሎት ፡ ማን ፡ ተናገረ አዝ፦ ስለአንተ ፡ ብዘምር ፡ ልገልጽህ ፡ ብሞክር ቃላት ፡ ብደረድር ፡ ባበዛ ፡ ብደምር አይገልጽህም ፡ አንተን ፡ አሃሃሃ አይገልጽህም ፡ አንተን (፪x) ስለአንተ ፡ ብዘምር ፡ ልገልጽህ ፡ ብሞክር ቃላት ፡ ብደረድር ፡ ባበዛ ፡ ብደምር አይበቃህም ፡ ለአንተ ፡ አሃሃሃ አይበቃህም ፡ ለአንተ (፪x)