Loading
Singer
በየአመቱ ሲፋረሙ የብራናው የቀለሙ እንዲያው ለፉ መካሪ አጡ ሰላም ውድዋን ከየት ያምጡ ይህን ቆጥረው ያን ሲፈቱ ጀምበር ገባች መላም መቱ ሚስጥሩማ ግልጽ ነበር ለእግዚአብሄር ሰው ቢሰበር ሰላም 4x ወዴት አለሽ እሩቅ አገር 2x ተሸሽገሽ ያለሽበት ያንቺ ማረፊያ ከቅጥር በስትያ ሰው ወጥቶ ጥሮ አያገኝሽ እንቅልፉን አጥቶ ዛሬም እንደትላት ባዶ እጁን ቀረ መና ልፍቶ የሰማዩን አምላክ አቤት ማመን ጠልቶ መና ቀረ ልፍቶ መና ቀረ ልፍቶ የሰላሙን ልኡል ናቁህ አልፈቅደም ገላመጡህ አቅማቸውን ያላወቁ በምድር ገነው የመጠቁ በሰቅል ወርቅ በእልፍ ሽልንግ በጥጥ መሬትም ቢያስፈልግ ከገበያ ሊሸምቶት በምጡ ነው ወይ ሊወልዶት ሰላም ስሞን ወተወቶት ሰላም ሰላም.... ሰላም 4x ያለው ሀገርዋ ሰማይ ነው ዘርዋ በምድር የለም ምንጮ በዚህ የለም በሩቅም በቅርቡ