Loading
Singer
ሰላም ፡ ተሰማኝ ፡ ሰላም የጌታዬ ፡ መንፈስ ፡ አገኘኝ/ሲያገኘኝ (፪x) ቅልል ፡ ይለኛል ፡ በርከክ ፡ ስልማ የውጤን ፡ ነገር ፡ ለቅሶ ፡ ሳሰማ ቅልል ፡ ይለኛል ፡ በርክክ ፡ ስልማ የውጤን ፡ ፍቅር ፡ ለቅሶ ፡ ሳሰማ መቼ ፡ ጨረስኩና ፡ ተገርሜ ሌላ ፡ አለ ፡ ይለኛል ፡ ይሄ ፡ ልቤ የሰው ፡ ነገር ፡ ገደብ ፡ አለው ፡ ለካ ግን ፡ አባቴ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ባለ ፡ ፀጋ እስቲ ፡ ልመነው ፡ ልተማመነው የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ ለእርሱ ፡ ልጣለው ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ አዲስ (፪x) ዓመት ፡ ሲመጣ ፡ ቀን ፡ ሲቀያየር ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ አዲስ (፪x) የሁሉም ፡ ገዢ ፡ ነው ፡ ልቤ ፡ የሚያምነው አምላኬም ፡ አባቴም ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው በተዘጋጀልኝ ፡ መልካም ፡ ቦታ ደስ ፡ ብሎኝ ፡ እኖራለሁ ፡ በእርጋታ እስቲ ፡ ልመነው ፡ ልተማመነው የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ ለእርሱ ፡ ልጣለው ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ አዲስ (፪x) ዓመት ፡ ሲመጣ ፡ ቀን ፡ ሲቀያየር ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ አዲስ (፪x) የመጀመሪያዬን ፡ መሠረቱ አንግሶ ፡ አቁሞታል ፡ በሕይወቱ ለሚመጣው ፡ ዘመን ፡ መጨረሻው ዋጋዬን ፡ በኢየሱስ ፡ ተምኛለሁ ሰላም ፡ ተሰማኝ ፡ ሰላም የጌታዬ ፡ መንፈስ ፡ አገኘኝ/ሲያገኘኝ (፪x) ቅልል ፡ ይለኛል ፡ በርከክ ፡ ስልማ የውጤን ፡ ነገር ፡ ለቅሶ ፡ ሳሰማ ቅልል ፡ ይለኛል ፡ በርክክ ፡ ስልማ የውጤን ፡ ፍቅር ፡ ለቅሶ ፡ ሳሰማ መቼ ፡ ጨረስኩና ፡ ተገርሜ ሌላ ፡ አለ ፡ ይለኛል ፡ ይሄ ፡ ልቤ የሰው ፡ ነገር ፡ ገደብ ፡ አለው ፡ ለካ ግን ፡ አባቴ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ባለ ፡ ፀጋ እስቲ ፡ ልመነው ፡ ልተማመነው የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ ለእርሱ ፡ ልጣለው ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ አዲስ (፪x) ዓመት ፡ ሲመጣ ፡ ቀን ፡ ሲቀያየር ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ አዲስ (፪x)