Loading
Singer
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ለአለም ለአለም ያለ ኢየሱስ የለም 1. ሁሉም በየቤቱ ሰይፉን እየሳለ አደባባይ ወጥቶ ሰላም ሰላም ካለ ሰው እራሱን እንጂ ማንን ያታልላል ይልቅ እግዚአብሄርን ቢማፀን ይሻላል ሰላም ... 2. ምድርን በደም ሊያጥብ ዲያብሎስ ተነስቷል ያሳብባል እንጂ ሰው መች ተረድቷል ሞትና ጭንገፋ ከምድር እንዲያበቃ የአዳም ዘር ይታረቅ ከሰላም አለቃ ሰላም ... 3. ከዘለአለም ሞት ሰውን ሁሉ ሊያድን ከሰማይ ሰማያት የወረደውን መድኅን አልቀበል ብሎ ሰው እየተጋፋ ምን ያስደንቀዋል ደህንነት ቢጠፋ ሰላም ...