Loading
Singer
አዝ፦ ሰላም ፡ አለኝ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ሰላም ፡ አለኝ (፬x) ሀዘን ፡ የሚገፍ ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ አለኝ አእምሮን ፡ የሚያልፍ ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ አለኝ አልሰኝም ፡ ቅር ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ አለኝ ልቤ ፡ አይሰበር ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ አለኝ አዝ፦ ሰላም ፡ አለኝ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ሰላም ፡ አለኝ (፬x) በልዑል ፡ መጠጊያ ፡ እንደሚኖር ፡ ሰው (፪x) ሁሉን ፡ በሚችለው ፡ እሸሸጋለሁ (፪x) አምላክ ፡ ጥላ ፡ ውስጥ ፡ ምን ፡ እሆናለሁ (፪x) አምላክ ፡ ጥላ ፡ ስር ፡ ምን ፡ ያገኘኛል (፪x) አምላክ ፡ ጥላ ፡ ውስጥ ፡ መታመኛዬ (፪x) አምላክ ፡ ጥላ ፡ ስር ፡ ሰላም ፡ ደስታዬ (፪x) አዝ፦ ሰላም ፡ አለኝ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ሰላም ፡ አለኝ (፬x) ነገስ ፡ አልልም ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ አለኝ ለእራሱ ፡ ይጨነቅ ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ አለኝ ክፋት ፡ ቢሰንቅ ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ አለኝ አይበርደኝ ፡ አልሞቅ ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ አለኝ አዝ፦ ሰላም ፡ አለኝ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ሰላም ፡ አለኝ (፬x) አምላክ ፡ ጥላ ፡ ውስጥ ፡ ምን ፡ እሆናለሁ (፪x) አምላክ ፡ ጥላ ፡ ስር ፡ ምን ፡ ያገኘኛል (፪x) አምላክ ፡ ጥላ ፡ ውስጥ ፡ መታመኛዬ (፪x) አምላክ ፡ ጥላ ፡ ስር ፡ ሰላም ፡ ደስታዬ (፪x) ሰራዊት ፡ ቢሰፍር ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ አለኝ ሰልፍ ፡ ቢነሳ ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ አለኝ ምድር ፡ ቢናወጥ ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ አለኝ ሰላም ፡ አለኝ ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ አለኝ (፪x) አዝ፦ ሰላም ፡ አለኝ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ሰላም ፡ አለኝ (፬x)