Loading
Singer
አየሁ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ያለ ፡ የለም ኢየሱስ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ያለ ፡ ኢየሱስ ፡ የለም ወዳጅ ፡ ቢሆን አዝ፦ ጓዳዬ ፡ ሲሞላ ፡ ስገረም ፡ ኦሆ ፡ ስገረም ያሰብኩት ፡ ሲሳካ ፡ ስገረም ፡ አሄ ፡ ስገረም የለመንኩት ፡ ሲሆን ፡ ስገረም ፡ እኔ ፡ ስገረም አየሁ ፡ ወዳጅ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ አባት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ ውዴ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም ስራዬ ፡ ተሰርቶ ፡ ሁሉ ፡ ነገር ፡ አልቆ በምሥጋና ፡ ሞላኝ ፡ መርገሜን ፡ ወስዶ ስገረም ፡ ስደነቀኝ ፡ ሚስጥሩ ፡ ሰገባኝ የጥያቄዬ ፡ መልስ ፡ ጌታዬ ፡ ሆነልኝ አዝ፦ ጓዳዬ ፡ ሲሞላ ፡ ስገረም ፡ ኦሆ ፡ ስገረም ያሰብኩት ፡ ሲሳካ ፡ ስገረም ፡ አሄ ፡ ስገረም የለመንኩት ፡ ሲሆን ፡ ስገረም ፡ እኔ ፡ ስገረም አየሁ ፡ ወዳጅ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ አባት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ ውዴ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም እጄን ፡ በአፌ ፡ ጭኜ ፡ ዛሬ ፡ እንዳመሰግን መከራዬን ፡ ድልድይ ፡ አድርጐ ፡ አሻገረኝ በአለፍኩት ፡ ጐዳና ፡ ከእኔስ ፡ አይለየኝ ተገረም ፡ ብሎኛል ፡ ይህን ፡ ፀጋ ፡ ሰጥቶኝ አዝ፦ ጓዳዬ ፡ ሲሞላ ፡ ስገረም ፡ ኦሆ ፡ ስገረም ያሰብኩት ፡ ሲሳካ ፡ ስገረም ፡ አሄ ፡ ስገረም የለመንኩት ፡ ሲሆን ፡ ስገረም ፡ እኔ ፡ ስገረም አየሁ ፡ ወዳጅ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ አባት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ ውዴ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም በጨነቀኝ ፡ ጊዜ ፡ ወደ ፡ አምላኬ ፡ ጮህኩኝ ማድጋዬን ፡ ሞላው ፡ መጥቶ ፡ አሳረፈኝ ተደላድልኩ ፡ በቃ ፡ ተሞላ ፡ ጓዳዬ ተትረፍርፎልኛል ፡ ተከፍሎ ፡ እዳዬ [1] አዝ፦ ጓዳዬ ፡ ሲሞላ ፡ ስገረም ፡ ኦሆ ፡ ስገረም ያሰብኩት ፡ ሲሳካ ፡ ስገረም ፡ አሄ ፡ ስገረም የለመንኩት ፡ ሲሆን ፡ ስገረም ፡ እኔ ፡ ስገረም አየሁ ፡ ወዳጅ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ አባት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ ውዴ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም