Loading
Singer
አዝ፦ ሳስበው (፫x) ፡ የአምላኬን ፡ ምህረት ፡ ቸርነቱን ዘምር ፡ ያሰኘኛል ፡ እንደገና በዋዛ ፡ ሚታለፍ ፡ መች ፡ ሆነና (፪x) አላየውም ፡ እኔስ ፡ እንደዘበት የማይገባኝን ፡ ክብር ፡ አይቻለሁ ደግሜ ፡ ደግሜ ፡ ቸር ፡ ነህ ፡ ብለው ፍቅር ፡ ነህ ፡ ብለው ፣ ደግ ፡ ነህ ፡ ብለው ቃላት ፡ አጥቼ ፡ እንጂ ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ሲያንስ ፡ ነው (፬x) ሞገስ ፡ ያገኘሁት ፡ አንተን ፡ አግኝቼ ፡ ነው ፡ ኢየሱሴ የሰላሜ ፡ ምክንያት ፡ መሆንህን ፡ ታውቀዋለች ፡ ነፍሴ (፬x) ኦ ፡ እኔ ፡ ማነኝ ፡ ኦ ፡ ማን ፡ ነበርኩኝ ታማኝ ፡ አርገህ ፡ ቆጥረኸኝ ፡ በቤትህ ፡ የሾምከኝ እራሴን ፡ አውቀዋለሁ ፡ ታናሹን ፡ ሰው እንተው ፡ ነህ ፡ ያሰብከኝ/የወሰድከኝ (፪x) ኦ ፡ እኔ ፡ ማነኝ ፡ ኦ ፡ ማን ፡ ነበርኩኝ ታማኝ ፡ አርገህ ፡ ቆጥረኸኝ ፡ በቤትህ ፡ የሾምከኝ እራሴን ፡ አውቀዋለሁ ፡ ታናሹን ፡ ሰው እንተው ፡ ነህ ፡ ያሰብከኝ/የወሰድከኝ (፪x) አዝ፦ ሳስበው (፫x) ፡ የአምላኬን ፡ ምህረት ፡ ቸርነቱን ዘምር ፡ ያሰኘኛል ፡ እንደገና በዋዛ ፡ ሚታለፍ ፡ መች ፡ ሆነና አላየውም ፡ እኔስ ፡ እንደዘበት የማይገባኝን ፡ ክብር ፡ አይቻለሁ ደግሜ ፡ ደግሜ ፡ ክብሬ ፡ ነህ ፡ ብለው ሞገሴ ፡ ብለው ፣ ማዕረጌ ፡ ብለው ቃላት ፡ አጥቼ ፡ እንጂ ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ሲያንስ ፡ ነው (፬x) ልቀኝልህ ፡ ቅኔ ፡ ብትወደኝ ፡ አይደል ፡ ወይ ፡ ሰው ፡ መሆኔ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ሲረሳኝ ፡ ያሰብከኝን ፡ አልረሳውም ፡ እኔ አይተህ ፡ እንዳላየስ ፡ መች ፡ አለፍከኝ ፡ አልረሳውም ፡ እኔ ከመንገድ ፡ ወድቄ ፡ ራራህልኝ ፡ አልረሳሁም ፡ እኔ ቁስሌን ፡ ሳትጸየፍ ፡ ያከምክልኝ ፡ አልረሳውም ፡ እኔ ኦ ፡ እኔ ፡ ማነኝ ፡ ኦ ፡ ማን ፡ ነበርኩኝ ታማኝ ፡ አርገህ ፡ ቆጥረኸኝ ፡ በቤትህ ፡ የሾምከኝ እራሴን ፡ አውቀዋለሁ ፡ ታናሹን ፡ ሰው እንተው ፡ ነህ ፡ ያሰብከኝ/የወሰድከኝ (፪x) ኦ ፡ እኔ ፡ ማነኝ ፡ ኦ ፡ ማን ፡ ነበርኩኝ ታማኝ ፡ አርገህ ፡ ቆጥረኸኝ ፡ በቤትህ ፡ የሾምከኝ እራሴን ፡ አውቀዋለሁ ፡ ታናሹን ፡ ሰው እንተው ፡ ነህ ፡ ያሰብከኝ/የወሰድከኝ (፪x)