Loading
አዝ፦ ሳቅ ፡ ሳቅ (፪x) ፡ ሳቅ ፡ አድርጐልኛል ሳቅ (፫x) ፡ ሳቅ ፡ በሳቅ ፡ ሆኖልኛል አምላኬ ፡ አስቦልኛል ፡ ፈቃዱን ፡ ፈጽሞልኛል አምላኬ ፡ አስቦልኛል ፡ ኪዳኑን ፡ አጽንቶልኛል (፪x) በልቤ ፡ ሞልቶ ፡ ሃዘኔን ፡ ወስዶ ጠላቴን ፡ ጥሎ ፡ ወዲያ ፡ አባሮ ሞላልኝ ፡ መሻቴ ፡ ደስ ፡ አለኝ ፡ በአምላኬ ሰጠኝ ፡ እንደልቤ ፡ ደስ ፡ አለኝ ፡ በአምላኬ (፪x) አዝ፦ ሳቅ ፡ ሳቅ (፪x) ፡ ሳቅ ፡ አድርጐልኛል ሳቅ (፫x) ፡ ሳቅ ፡ በሳቅ ፡ ሆኖልኛል አምላኬ ፡ አስቦልኛል ፡ ፈቃዱን ፡ ፈጽሞልኛል አምላኬ ፡ አስቦልኛል ፡ ኪዳኑን ፡ አጽንቶልኛል ተጣልኩኝ ፡ ልሞት ፡ ሊያጠፋኝ ፡ ጠላት ገባሁኝ ፡ ለግዞት ፡ ያሰረኝ ፡ መስሎት ዘመን ፡ ሲመጣ ፡ ቀኑ ፡ ሲገለጥ የተከሰስኩበት/ተታማሁበት) ፡ ሆነልኝ ፡ ለሹመት (፪x) አዝ፦ ሳቅ ፡ ሳቅ (፪x) ፡ ሳቅ ፡ አድርጐልኛል ሳቅ (፫x) ፡ ሳቅ ፡ በሳቅ ፡ ሆኖልኛል አምላኬ ፡ አስቦልኛል ፡ ፈቃዱን ፡ ፈጽሞልኛል አምላኬ ፡ አስቦልኛል ፡ ኪዳኑን ፡ አጽንቶልኛል አይችልም ፡ አልልም ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው አይሆንም ፡ አልልም ፡ ሆኖልኝ ፡ እያየሁ አጋጣሚ ፡ አይደለም ፡ ወይ ፡ የሰው ፡ ነገር የማይሰማ ፡ የለም ፡ እግዚአብሔር ፡ ሲናገር (፪x) አዝ፦ ሳቅ ፡ ሳቅ (፪x) ፡ ሳቅ ፡ አድርጐልኛል ሳቅ (፫x) ፡ ሳቅ ፡ በሳቅ ፡ ሆኖልኛል አምላኬ ፡ አስቦልኛል ፡ ፈቃዱን ፡ ፈጽሞልኛል አምላኬ ፡ አስቦልኛል ፡ ኪዳኑን ፡ አጽንቶልኛል (፪x) አምላኬ ፡ አስቦልኛል ፡ ፈቃዱን ፡ ፈጽሞልኛል አምላኬ ፡ አስቦልኛል ፡ ኪዳኑን ፡ አጽንቶልኛል (፬x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.