Loading
Singer
ሳንኳኳ ሰማይን ስጠብቅ ታዬን በድንገት ደረሰልኝ ጸሎቴን መለሰልኝ ባንድ ቃል በሁለት ፊደል እግዚአብሔር በቃ ብሏል 1.ገላገለኝ ከመከራው ብዛት ገላገለኘ ከሚያስጨንቀኝ ገላገለኝ ወደፊት እንዳልሄድ ገላገለኝ ከሚጎትተኝ ችግሬን ጣልክልኝ ወደኋላ ጉልበቴ እንዳይደክም እንዳይላላ ምን እከፍልሃለሁ መዳኒቴ ደስታ እና ዝማሬ ገባ ቤቴ *4 ባንድ ቃል በሁለት ፊደል እግዚአብሔር በቃ ብሏል 2.ገላገለኝ በመገላገያው ገላገለኝ እስከመጨረሻው ገላገለኝ ዛሬ የማየውን ገላገለኝ ደግሜ እንዳላየው ሃጠየያቴን ጣልክልኝ ወደ ኋላ ጉልበቴ እንዳይደክም እንዳይላላ ምን እሰጥሃለሁ መዳኒቴ ደስታ እና ዝማሬ ገባ ቤቴ *4 ደስታዬ ሙሉ ነው ሌላ አያሻኝም በብር እና በወርቅ ከቶ አይለካም ጸጋ እና ሰላምን አብዝቶ በህይወቴ ሁሌ ደስ ይለኛል የሱስ ገብቶ ቤቴ እኔ ደስ ብሎኛል የሱስ ገብቶ ቤቴ በጣም ደስ ብሎኛል ገብቶልኝ ከቤቴ ደስታ እና ዝማሬ ገባ ቤቴ *4