Loading
Singer
አዝ፦ ሳላቋርጥ ፡ አመሰግንሀለሁኝ ፡ አመሰግንሀለሁኝ (፪x) ከአንተ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ብዙ ፡ ተቀብያለሁኝ ፡ አመስግንሀለሁኝ ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሁሉ ፡ ደግሞ ፡ ለአንተ ፡ ነውና ፡ አሃ ይሄው ፡ ምሥጋና እንደ ፡ ወደድከኝ ፡ ወድጀሃለሁ ንጉሥ ፡ ሆይ ፡ ንገሥ ፡ ንገሥ ፡ አላለሁ እንዳከበርከኝ ፡ አከብርሃለሁ ባርኮቴ ፡ ሆይ ፡ እባርክሃለሁኝ (፬x) አዝ፦ ሳላቋርጥ ፡ አመሰግንሀለሁኝ ፡ አመሰግንሀለሁኝ (፪x) ከአንተ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ብዙ ፡ ተቀብያለሁኝ ፡ አመስግንሀለሁኝ ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሁሉ ፡ ደግሞ ፡ ለአንተ ፡ ነውና ፡ አሃ ይሄው ፡ ምሥጋና እንዳልተቀበለ ፡ እንዴት ፡ እሆናለሁ ማዳንህን ፡ እኔ ፡ እኔ ፡ አይቻለሁ ባለውለታዬ ፡ ክበር ፡ እላለሁ አንተኑ ፡ ብቻ ፡ እባርክሃለሁኝ) (፬x) አዝ፦ ሳላቋርጥ ፡ አመሰግንሀለሁኝ ፡ አመሰግንሀለሁኝ (፪x) ከአንተ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ብዙ ፡ ተቀብያለሁኝ ፡ አመስግንሀለሁኝ ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሁሉ ፡ ደግሞ ፡ ለአንተ ፡ ነውና ፡ አሃ ይሄው ፡ ምሥጋና ረዳቴ ፡ ሆይ ፡ እኔ ፡ ላንተ ፡ እዘምራለሁ ገና ፡ ለክብርህ ፡ ለክብርህ ፡ሮጣ ለሁ ለጠላቴ ፡ ሽንፈት ፡ ድልን ፡ አውጃለሁ በምሥጋና ፡ አንተን ፡ እባርክሃለሁኝ (፬x) አዝ፦ ሳላቋርጥ ፡ አመሰግንሀለሁኝ ፡ አመሰግንሀለሁኝ (፪x) ከአንተ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ብዙ ፡ ተቀብያለሁኝ ፡ አመስግንሀለሁኝ ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሁሉ ፡ ደግሞ ፡ ለአንተ ፡ ነውና ፡ አሃ ይሄው ፡ ምሥጋና ስላደረክልኝ ፡ ምን ፡ እመልሳለሁ ታምራትህ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ እኮ ፡ ነው በወንድሞች ፡ መካከል ፡ ስምን ፡ እጠራሃለሁ ኢኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ እባርክሃለሁ (፪x) አዝ፦ ሳላቋርጥ ፡ አመሰግንሀለሁኝ ፡ አመሰግንሀለሁኝ (፪x) ከአንተ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ብዙ ፡ ተቀብያለሁኝ ፡ አመስግንሀለሁኝ ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሁሉ ፡ ደግሞ ፡ ለአንተ ፡ ነውና ፡ አሃ ይሄው ፡ ምሥጋና