Loading
Singer
በሃሩር አልፈናል ቁርም ገራርፎናል ድጡ አንሸራቶን ወድቀን ተነስተናል እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ አግዞናል ሁሉን ድል አድርገናል በብርዳማው ሃገር ውርጩ እንዳይገርፈን የማያረጅ ሸማ ኢየሱስ አለበሰን በሃሩር አልፈናል ቁርም ገራርፎናል ድጡ አንሸራቶን ወድቀን ተነስተናል እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ አግዞናል ሁሉን ድል አድርገናል ሰባት ጊዜ ወድቀን ሰባቴ አንስቶናል በመራብ በመጥገብ ሁሉንም ቀምሰናል በሃሩር አልፈናል ቁርም ገራርፎናል ድጡ አንሸራቶን ወድቀን ተነስተናል እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ አግዞናል ሁሉን ድል አድርገናል ታርዘን አይተናል ሌሊት ተጉዘናል እንቅፋትም መትቶን ቁስል ጠዝጥዞናል በሃሩር አልፈናል ቁርም ገራርፎናል ድጡ አንሸራቶን ወድቀን ተነስተናል እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ አግዞናል ሁሉን ድል አድርገናል ውርደትን ክብርን ነፍሳችን አውቃለች በኢየሱስ ብዙ አይታ በእርሱ ላይ ቆማለች በሃሩር አልፈናል ቁርም ገራርፎናል ድጡ አንሸራቶን ወድቀን ተነስተናል እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ አግዞናል ሁሉን ድል አድርገናል ታርዘን አይተናል ሌሊት ተጉዘናል እንቅፋትም መትቶን ቁስል ጠዝጥዞናል በሃሩር አልፈናል ቁርም ገራርፎናል ድጡ አንሸራቶን ወድቀን ተነስተናል እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ አግዞናል ሁሉን ድል አድርገናል ውዳችንን ይዘን እርሱን ተደግፈን ምድረ በዳን ዘልቀን ወጣን ተሸጋግረን በሃሩር አልፈናል ቁርም ገራርፎናል ድጡ አንሸራቶን ወድቀን ተነስተናል እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ አግዞናል ሁሉን ድል አድርገናል