Loading
Singer
ቆይቼ ፡ ደጁን ፡ ስጠና ፡ ዘንበል ፡ አለ ፡ አምላኬ (፪x) ንዝንዝሽ ፡ ምንድን ፡ ነው ፡ ዞር ፡ በይ ፡ አላለም ፡ ከፊቴ (፪x) ቆይቼ ፡ ደጁን ፡ ስጠና ፡ ዘንበል ፡ አለ ፡ አምላኬ (፪x) ንዝንዝሽ ፡ ምንድን ፡ ነው ፡ ዞር ፡ በይ ፡ አላለም ፡ ከፊቴ (፪x) ምክሩ ፡ ፈረሰ ፡ ጠላቴ ፡ ያሰበው ፡ ሀሳቡ ሊያጠፋኝ ፡ አቅዶ ፡ ዙሪያዬን ፡ መክበቡ ከንቱ ፡ ሆኖ ፡ ቀረ ፡ ጠላቴ ፡ ሀሳቡ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ተባረክ (፰x) ቆይቼ ፡ ደጁን ፡ ስጠና ፡ ዘንበል ፡ አለ ፡ አምላኬ (፪x) ንዝንዝሽ ፡ ምንድን ፡ ነው ፡ ዞር ፡ በይ ፡ አላለም ፡ ከፊቴ (፪x) ቆይቼ ፡ ደጁን ፡ ስጠና ፡ ዘንበል ፡ አለ ፡ አምላኬ (፪x) ንዝንዝሽ ፡ ምንድን ፡ ነው ፡ ዞር ፡ በይ ፡ አላለም ፡ ከፊቴ (፪x) ዋጋ ፡ አግኝቷልና ፡ ጩኸቴ አቤቱ ፡ ያልኩት ፡ ተንበርክኬ ስለ ፡ ክርክሬ ፡ አይደለ ፡ ሙግቴ ሁሉን ፡ የሚያይ ፡ ነው ፡ ፈረደልኝ ፡ ለእኔ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ተባረክ (፲፮x)