Loading
Singer
አዝ፦ ቀስ ፡ ረጋ ፡ ቀስ ፡ ረጋ አለች ፡ ነፍሴ ስላስመካት ፡ ኢየሱሴ (፪x) አለሁ ፡ ሲላት ፡ ኢየሱሴ (፪x) ባራቱም ፡ አቅጣጫ ፡ ልብ ፡ የሚያርድ ፡ ወሬ ከፈሩቱ ፡ መንደር ፡ ደረሰው ፡ ጆሮዬ ከላይ ፡ እንዳልሆነ ፡ ነፍሴ ፡ አረጋግጣ ሁሉ ፡ ደህና ፡ ነው ፡ ሲል ፡ ቀስ ፡ በይ ፡ ሲላት ፡ ጌታ ቀስ ፡ ረጋ አዝ፦ ቀስ ፡ ረጋ ፡ ቀስ ፡ ረጋ አለች ፡ ነፍሴ ስላስመካት ፡ ኢየሱሴ (፪x) አለሁ ፡ ሲላት ፡ ኢየሱሴ (፪x) በሄድኩበት ፡ ቦታ ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ያወራል ነገ ፡ ምን ፡ ሊኮን ፡ ነው ፡ ምን ፡ ይሻላል ፡ ይላል በፀሎቴ ፡ ሆኜ ፡ ጌታን ፡ ብጠይቀው ልመጣ ፡ ስለሆነ ፡ አለኝ ፡ ምልክት ፡ ነው የእኔስ ፡ ነፍስ ፡ ሰምታለች ፡ መረጃ ፡ ከእውነተኝው ፡ ጣቢያ የእኔስ ፡ ነፍስ ፡ ስለምን ፡ ትረበሽ ፡ ወዮ ፡ ትበል ፡ ታድያ (፪x) ያረጋጋት ፡ ጌታ ፡ አለላት ያረጋጋት ፡ ውዷ ፡ አለላት (፪x) አዝ፦ ቀስ ፡ ረጋ ፡ ቀስ ፡ ረጋ አለች ፡ ነፍሴ ስላስመካት ፡ ኢየሱሴ (፪x) አለሁ ፡ ሲላት ፡ ኢየሱሴ (፪x)