Loading
Singer
ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ያለና ፡ የነበረ ፡ የሚመጣ ሁሉን ፡ የሚገዛ (፪x) እያሉ ፡ ቀንና ፡ ሌሊት ፡ አይርፉም (፬x) የሠማይ ፡ ሰራዊት ፡ ያገለግሉሃል በቀን ፡ በሌሊቱ ፡ ቅዱስ ፡ ነህ ፡ ይሉሃል (፪x) እኔም፡ በአቅሜ ፡ ከፍ ፡ አደርግሃለሁ ሰው ፡ ላረከኝ ፡ ጌታ ፡ ምሥጋናን ፡ እሰዋለሁ (፪x) እያሉ ፡ ቀንና ፡ ሌሊት ፡ አይርፉም (፬x) መሆን ፡ እወዳለሁ ፡ ሁልጊዜ ፡ በፊትህ ተመስገን ፡ እንድልህ ፡ እንዳገለግልህ (፪x) መሆን ፡ እወዳለሁ ፡ ሁልጊዜ ፡ በፊትህ ተባረክ ፡ እንድልህ ፡ እንዳገለግልህ (፪x) መሆን ፡ እወዳለሁ ፡ ሁልጊዜ ፡ በፊትህ ከፍ ፡ በል ፡ እንድልህ ፡ እንዳገለግልህ (፬x) ሃሌሉያ ፡ ሃሌ ፡ ሃሌሉያ (፬x) ሃሌሉያ ፡ ሃሌ (፬x) አቤቱ ፡ አምላኬ ፡ ተወደስ በልጆችህ ፡ ተቀደስ ምሥጋናችን ፡ ለእአምላካችን ያማረ ፡ ነው ፡ የሁላችን ክብር ፡ ክብር ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ ሞገስ ፡ ሞገስ ፡ የሌለህ ፡ እኩያ የሌለህ ፡ እኩያ ፡ የሌለህ ፡ እኩያ (፪x) ሃሌሉያ (፫x) ፡ (ሃሌሉያ) ሃሌሉያ (፪x) ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ (፫x) ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ሃሌ ፡ ሃሌሉያ (፬x) ሃሌሉያ ፡ ሃሌ (፬x) በፍቅርህ ፡ ዘይት ፡ ነፍሴን ፡ አረስርሰሃል (፪x) ተባረክልኝ ፡ ጌታዬ በምህረትህ ፡ ዘይት ፡ ነፍሴን ፡ አረስርሰሃል (፪x) ተባረክልኝ ፡ ጌታዬ ሥምህ ፡ እንደሚፈስ ፡ ዘይት ፡ ነው ደናግሎች ፡ አይተው ፡ ወደዱህ (፭x) እኛም ፡ አየንህ ፡ ጌታ ፡ ወደድንህ መልካም ፡ የመዓዛ ፡ ሽታ ፡ አንተ ፡ አለህ እኔም ፡ አይቼ ፡ ይህን ፡ ውዴ ፡ ወደድኩህ መልካም ፡ የመዓዛ ፡ ሽታ ፡ አንተ ፡ አለህ (፫x) በፍቅርህ ፡ ዘይት ፡ ነፍሴን ፡ አረስርሰሃል (፪x) ተባረክልኝ ፡ ጌታዬ በምህረትህ ፡ ዘይት ፡ ነፍሴን ፡ አረስርሰሃል (፪x) ተባረክልኝ ፡ ጌታዬ በማለዳ ፡ ምሥጋና ፡ በሌሊትም ፡ ዝማሬ ሁኔታ ፡ አለወጥህ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እስከዛሬ በማለዳ ፡ ምሥጋና ፡ በሌሊትም ፡ ዝማሬ ነገሮች ፡ አለወጡህ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እስከዛሬ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ (፬x) አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ (፬x) ስደክም ፡ ጉልበቴ ፡ ስበረታ ፡ ክብሬ አንተ ፡ አልተለወጥክም ፡ ኢሄው ፡ እስከዛሬ ቀናቶች ፡ ሲያልፉ ፡ አመታት ፡ ሲሆኑ የነገሥታት ፡ ንጉሥ ፡ አለ ፡ በዙፋኑ በማለዳ ፡ ምሥጋና ፡ በሌሊትም ፡ ዝማሬ ሁኔታ ፡ አለወጥህ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እስከዛሬ በማለዳ ፡ ምሥጋና ፡ በሌሊትም ፡ ዝማሬ ነገሮች ፡ አለወጡህ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እስከዛሬ አንተ ፡ ነህ ፡ እስከዛሬ (፪x)