Loading
አቤቱ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ (፫x) እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ አቤቱ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ (፫x) አምላኬ ፡ ሆይ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ ሰው ፡ ሁሉ ፡ በድሏል ፡ ሃጥያትንም ፡ ሰርቷል ጻድቅ ፡ የለም ፡ ማንም ፡ ክብርህ ፡ ጎሎበታል አንተ ፡ ራስህ ፡ ፈቅደህ ፡ ባትቀድሰው ፡ ኖሮ ማን ፡ ይጠጋ ፡ ነበር ፡ ወደ ፡ ፊትህ ፡ ደፍሮ ነቀፋ ፡ የሌለብህ ፡ ቅዱስ ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር ፡ ቅዱስ ትላንትናም ፡ ዛሬም ፡ ቅዱስ ነገም ፡ ለዘላለም ፡ ቅዱስ ነውር ፡ የሌለብህ ፡ ቅዱስ ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር ፡ ቅዱስ ትላንትናም ፡ ዛሬም ፡ ቅዱስ ነገም ፡ ለዘላለም ፡ ቅዱስ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ቅዱስ ፡ ቅዱስ አቤቱ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ (፫x) እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ አቤቱ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ (፫x) አምላኬ ፡ ሆይ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ መላዕክትህ ፡ እጅግ ፡ ቅዱሳን ፡ ሲሆኑ አቅም:ከሰሳቸው:አንተ ፡ ፊት ፡ ሲቆሙ እንደሰማይ ፡ ጥራት ፡ ቅዱስ ፡ ነን ፡ ብልህ ሰማያት ፡ ከፊትህ ፡ ብጹሃን ፡ አይደሉም በምን ፡ ይመሰላል ፡ ቅድስናህ በሰማይ ፡ በምድር ፡ አልተገኘምና ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ቅዱስ ፡ ቅዱስ (ቅዱስ (፬x) ፡ ቅዱስ (፫x))
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.