Loading
Singer
አዝ፦ ቃላቶች ፡ ሁሉ ፡ አነሱብኝ ፡ ላመሰግንህ ፡ ፈልጌ በማንስ ፡ ቋንቋ ፡ ላሞግስህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ እንዴት ፡ አድርጌ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አምላክ ፡ ነህ ንጉሤ ፡ ሆይ ፡ ንጉሥ ፡ ነህ ከዚህስ??? ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ ለበልህ ከዚህስ??? ፡ ሌላ ፡ ማን ፡ ልበልህ (፪x) ኧረ ፡ አንተ ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ እጅግ ፡ ገናና ቃል ፡ የማይገልጸው ፡ ውበትህ ፡ ዝናህ የምድር ፡ ቋንቋ ፡ የሰው ፡ ቃላት ለእኔ ፡ አነሰብኝ ፡ ላዜምበት በመላዕክቱ ፡ ቋንቋ ፡ ልሳን ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ነህ ፡ ቅዱስ ፡ ለበልህ (፪x) እስቲ ፡ ልጥራው ፡ ስምህን ፡ ፍፁም ፡ ቅዱስ ፡ የሆነውን አንተ ፡ በራስህ ፡ ቅዱስ ፡ በማንነትህ ፡ ቅዱስ በስራህ ፡ ሁሉ ፡ ቅዱስ ፡ በአደራረግህ ፡ ቅዱስ አንተ ፡ ብቻህን ፡ ቅዱስ ፡ በማንነትህ ፡ ቅዱስ በስራህ ፡ ሁሉ ፡ ቅዱስ ፡ በአደራረግህ ፡ ቅዱስ ቅዱስ ፡ ነህ ፡ ቅዱስ (ቅዱስ ፡ ነህ ፡ ቅዱስ) ቅዱስ ፡ ቅዱስ (ቅዱስ ፡ ኢየሱስ) (፪x) አዝ፦ ቃላቶች ፡ ሁሉ ፡ አነሱብኝ ፡ ላመሰግንህ ፡ ፈልጌ በማንስ ፡ ቋንቋ ፡ ላሞግስህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ እንዴት ፡ አድርጌ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አምላክ ፡ ነህ ንጉሤ ፡ ሆይ ፡ ንጉሥ ፡ ነህ ከዚህስ ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ ለበልህ ከዚህስ ፡ ሌላ ፡ ማን ፡ ልበልህ (፪x) የዙፋንህን ፡ ክብር ፡ ድምቀት የግዛትህን ፡ ወሰን ፡ ስፋት የጌትነትህን ፡ ስልጣን ፡ ብቃት የስምህን ፡ ዝና ፡ አለቅነት በተመረጠው ፡ ቃልና ፡ ቅኔ ብዘምር/ብቀኘው ፡ እንኳን ፡ አልረካም ፡ እኔ (፪x) እስቲ ፡ ልጥራው ፡ ስምህን ፡ ፍፁም ፡ ቅዱስ ፡ የሆነውን አንተ ፡ በራስህ ፡ ቅዱስ ፡ በማንነትህ ፡ ቅዱስ በስራህ ፡ ሁሉ ፡ ቅዱስ ፡ በአደራረግህ ፡ ቅዱስ አንተ ፡ ብቻህን ፡ ቅዱስ ፡ በማንነትህ ፡ ቅዱስ በስራህ ፡ ሁሉ ፡ ቅዱስ ፡ በአደራረግህ ፡ ቅዱስ ቅዱስ ፡ ነህ ፡ ቅዱስ (ቅዱስ ፡ ነህ ፡ ቅዱስ) ቅዱስ ፡ ቅዱስ (ቅዱስ ፡ ኢየሱስ) (፬x)