Loading
Singer
አቤቱ ፡ ቃልህ ፡ እውንት ፡ ነው የተናገርከውም ፡ እውነት ፡ ነው አቤቱ ፡ ቃልህ ፡ ሕይወት ፡ ነው ከአንተ ፡ የሚወጣው ፡ ሕይወት ፡ ነው ሰምቶ ፡ ላመነበት ፡ እውነት ፡ ነው አምኖ ፡ ላረገውም ፡ ሕይወት ፡ ነው /2 ነብሴ ፡ አውቃለች ፡ እውነት ፡ መሆንህን ነብሴ ፡ አውቃለች ፡ ሰላም ፡ መሆንህን ያለ ፡ ቃልህ ፡ ሕይወት ፡ የለም ፡ ብላ ታመልክሃለች ፡ ሁሉን ፡ ነገር ፡ ጥላ አዎ ፡ ነብሴ ፡ ሚታየውን ፡ ትታ አዎ ፡ ነብሴ ፡ ሚሰማውን ፡ ትታ ነብሴ ፡ ነብሴ ፡ የውጭውን ፡ ትታ ነብሴ ፡ ነብሴ ፡ ፡ ሁኔታውን ፡ ትታ ያቆመኛል ፡ አለች ፡ ቃልህን ፡ ተጠግታ ያቆመኛል ፡ አለች ፡ ቃልህን ፡ ተጠግታ እውነት ፡ ነው ፡ እውነት ፡ ነው ፡ ትረዳታለህ እውነት ፡ ነው ፡ እውነት ፡ ነው ፡ ታቆማታለህ እውነት ፡ ነው ፡ እውነት ፡ ነው ፡ ታፀናታለህ እውነት ፡ ነው ፡ እውነት ፡ ነው ፡ ፡ ትረዳታለህ ከምንም ፡ ከማንም ፡ ትበልጥባታለህ በሚረባት ፡ መንገድም ፡ ታስኬዳታለህ /2 በፊትህማ ፡ ምታገኘው ፡ ሰላም በፊትህማ ፡ ምታገኘው ፡ ፡ ደስታ በቃልህማ ፡ ምታፈኘው ፡ እረፍት በቃልህማ ፡ ምታፈኘው ፡ አቅም ማን ፡ ሊተካው ፡ ለእርሳ ፡ ማን ፡ ሊተካው ፡ ለእርሳ እውነት ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ንጉሷ አንተ ፡ ነህ ፡ ንጉሷ ፡ የጥያቄ ፡ መልሷ አንተን ፡ ታይሃለች ፡ አንተን ፡ ታይሃለች አንተን ፡ ፡ ትሠማለች ፡ አንተን ፡ ትሠማለች ትደገፍሃለች ፡ ትደገፍሃለች ፡ ትደገፍሃለች ፡ ትደገፍሃለች