Loading
Singer
አዝ፦ አንተ ፡ ይሁን ፡ ስትል ፡ የማይሆን ፡ ምን ፡ አለ (፪x) ቃል ፡ ተናገር ፡ እንጂ ፡ የማይሆን ፡ ምን ፡ አለ (፪x) ጊዜ ፡ የማይሽረው ፡ ባለበት ፡ የሚገኝ እንዳንተ ፡ አላይሁም ፡ እንደቃሉ ፡ ታማኝ ፩) አቤት ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ስራህ ፡ ያስገርማል ሰማይና ፡ ምድርን ፡ በቃልህ ፡ ሰርተሃል በመገዛት ፡ ያድራል ፡ ፍጥረት ፡ በሥልጣንህ ታስተዳድራለህ ፡ የለም ፡ የሚያቅትህ አዝ፦ አንተ ፡ ይሁን ፡ ስትል ፡ የማይሆን ፡ ምን ፡ አለ (፪x) ቃል ፡ ተናገር ፡ እንጂ ፡ የማይሆን ፡ ምን ፡ አለ (፪x) ጊዜ ፡ የማይሽረው ፡ ባለበት ፡ የሚገኝ እንዳንተ ፡ አላይሁም ፡ እንደቃሉ ፡ ታማኝ ፪) ይሁን ፡ ያልከው ፡ ሁሉ ፡ መፈጸሙ ፡ ላይቀር የሰው ፡ ላይ ፡ ታች ፡ ማለት ፡ ምንድነው ፡ መሸበር እኔስ ፡ ለፈቃድህ ፡ ራሴን ፡ ሰጥቻለሁ አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሁን ፡ እገዛልሃለሁ አዝ፦ አንተ ፡ ይሁን ፡ ስትል ፡ የማይሆን ፡ ምን ፡ አለ (፪x) ቃል ፡ ተናገር ፡ እንጂ ፡ የማይሆን ፡ ምን ፡ አለ (፪x) ጊዜ ፡ የማይሽረው ፡ ባለበት ፡ የሚገኝ እንዳንተ ፡ አላይሁም ፡ እንደቃሉ ፡ ታማኝ ፫) ምንም ፡ በሌለበት ፡ በምድረበዳው ታማኝነትህን ፡ አይቻለሁ ዛሬም ፡ ክንደ ፡ ብርቱ ፡ ገናና ፡ ነህና ያልከው ፡ ሁሉ ፡ ይሆናል ፡ ሀይል ፡ ያንተ ፡ ነውና አዝ፦ አንተ ፡ ይሁን ፡ ስትል ፡ የማይሆን ፡ ምን ፡ አለ (፪x) ቃል ፡ ተናገር ፡ እንጂ ፡ የማይሆን ፡ ምን ፡ አለ (፪x) ጊዜ ፡ የማይሽረው ፡ ባለበት ፡ የሚገኝ እንዳንተ ፡ አላይሁም ፡ እንደቃሉ ፡ ታማኝ