Loading
አዝ ኦሆ የረዳኝን አመሰግናለሁ በጉባኤው መሃል ከፍ አደርገዋለሁ እኔንም ረድቶኛል በእውነት የምትሉ እስኪ ዘምሩለት ለእርሱ እልል በሉ እልል በሉ አሃሃ ዘምሩለት አሃሃ ለድል ጌታ የድል መዝሙር ተቀኙለት ክብር ለእርሱ ኦሆሆ ሞገስ ለእርሱ ኦሆሆ ለወደደን ላፈቀረን ለንጉሡ እንደ እኔማ ቢሆን እንደበዛው ኃጢያቴ በፊቱ ባልተገኘሁ ባይራራልኝ አባቴ ምህረቱ ለእኔ በዛስ ቸርነት አደረገልኝ አቤቱ መድሃኒቴ ይክበር ይመስገንልኝ (፬x) አዝ ኦሆ የረዳኝን አመሰግናለሁ በጉባኤው መሃል ከፍ አደርገዋለሁ እኔንም ረድቶኛል በእውነት የምትሉ እስኪ ዘምሩለት ለእርሱ እልል በሉ እልል በሉ አሃሃ ዘምሩለት አሃሃ ለድል ጌታ የድል መዝሙር ተቀኙለት ክብር ለእርሱ ኦሆሆ ሞገስ ለእርሱ ኦሆሆ ለወደደን ላፈቀረን ለንጉሡ የውስጤን የልቤን ነግሬው ነበር ፀሎቴን መልሶልኝ ጠላቴን አሳፈረ ጉልበቴን አፀናልኝ ረዳኝ መድሃኒቴ ድንቁን እዘምራለሁ ያደረገውን በሕይወቴ የሰራውን በሕይወቴ (፫x) አዝ ኦሆ የረዳኝን አመሰግናለሁ በጉባኤው መሃል ከፍ አደርገዋለሁ እኔንም ረድቶኛል በእውነት የምትሉ እስኪ ዘምሩለት ለእርሱ እልል በሉ እልል በሉ አሃሃ ዘምሩለት አሃሃ ለድል ጌታ የድል መዝሙር ተቀኙለት ክብር ለእርሱ ኦሆሆ ሞገስ ለእርሱ ኦሆሆ ለወደደን ላፈቀረን ለንጉሡ የታሰርኩበት ገመዴን በጥሶ የጠላቶቼን ሰፈር መንደሩን አፈራርሶ እንደ አንበሳ ደቦል ጀግንነት ሞልቶኛል በጠላቶቼ ራስ ላይ አቁሞ ያዘምረኛል (፲፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.