Loading
Singer
ንፋሱ ፡ ሲታዘዝልህ ፡ ባሕሩም ፡ ሲታዘዝልህ አየሁት ፡ ጌትነትህን ፡ ሁሉን ፡ ማድረግ ፡ መቻልህን (፪x) ኦ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፡ ኦ (፪x) ኦ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ኦ (፪x) ልጠግብ ፡ አልቻልኩም ፡ አንተን ፡ አሞግሼ ክበር ፡ እልሃለሁ ፡ መልሼ ፡ መላልሼ (፪x) ኦ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፡ ኦ (፪x) ኦ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ኦ (፪x) እስከዛሬ ፡ በሕይወቴ ፡ እጅግ ፡ የተደነቅኩበት አሰራር ፡ አደራረግህ ፡ እራሱም ፡ ያንተ ፡ ማንነት (፪x) ኦ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፡ ኦ (፪x) ኦ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ኦ (፪x) ልጠግብ ፡ አልቻልኩምና ፡ አንተን ፡ አሞግሼ ክበር ፡ እልሃለሁ ፡ መልሼ ፡ መላልሼ (፪x) ኦ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፡ ኦ (፪x) ኦ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ኦ (፪x) ያደረክልኝ ፡ በዛ ፡ በዛ ፡ ከቁጥር ፡ በዛ እንዲህ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ የምለውን ፡ ምላሽ ፡ እስካጣ (፪x) ልጠግብ ፡ አልቻልኩምና ፡ አንተን ፡ አሞግሼ ክበር ፡ እልሃለሁ ፡ መልሼ ፡ መልሼ (፪x) ኦ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፡ ኦ (፪x) ኦ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ኦ (፪x)