Loading
Singer
ጆሮዬን ፡ ክፈትና ፡ ድምጽህን ፡ አሰማኝ ዓይኖቼንም ፡ አብራና ፡ ክብርህን ፡ አሳየኝ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ እንድሆን ፡ ከአንተም ፡ ጋራ ፡ እንድውል ውሰደኝ ፡ ሚስጥር ፡ ቦታ ፡ ወደ ፡ ውስጠኛው ፡ ክፍል አዝ፦ ኦ ፡ ናፍቆቴ ፡ ክብርህን ፡ ማየት ፡ ነው ኦ ፡ መሻቴ ፡ በክብርህ ፡ ውስጥ ፡ መገኘት ፡ ነው ኦ ፡ ናፍቆቴ ፡ ክብርህን ፡ ማየት ፡ ነው ኦ ፡ መሻቴ ፡ በክብርህ ፡ ውስጥ ፡ መገኘት ፡ ነው በክብርህ ፡ ውስጥ ፡ መገኘት ፡ ነው (፬x) አዝ፦ ኦ ፡ ናፍቆቴ ፡ ክብርህን ፡ ማየት ፡ ነው ኦ ፡ መሻቴ ፡ በክብርህ ፡ ውስጥ ፡ መገኘት ፡ ነው ኦ ፡ ናፍቆቴ ፡ ክብርህን ፡ ማየት ፡ ነው ኦ ፡ መሻቴ ፡ በክብርህ ፡ ውስጥ ፡ መገኘት ፡ ነው በክብርህ ፡ ውስጥ ፡ መገኘት ፡ ነው (፰x)