Loading
Singer
አዝ፦ አለ ፡ እንደገዛ ፡ አለ ፡ እንደከበረ (፪x) ፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ ያምልከው ይገባዋል ፡ እርሱ ፡ ጌታ ፡ ነው ኑ ፡ ደስ ፡ ይበለን ፡ በእርሱ ሃሴት ፡ እንዳድርግ ፡ በንጉሡ (፪x) ኑ ፡ ደስ ፡ ኑ ፡ ደስ ፡ ይበለን ለእግዚአብሔር ፡ እንዘምር (፬x) ለመድሃኒታችን ፡ ዕልል ፡ እንበል በምሥጋና ፡ ፊቱ ፡ ዘወትር ፡ እንቅረብ በዝማሬ ፡ እና ፡ በዕልልታ ፡ ሆታ ታላቅ ፡ እናድርገው ፡ ይህንን ፡ ጌታ ኑ ፡ ደስ ፡ ይበለን ለእግዚአብሔር ፡ እንዘምር (፬x) የምድር ፡ ጥልቁቆች ፡ በእጁ ፡ ናቸው የተራራ ፡ ጫፎችም ፡ የእርሱ ፡ ናቸው እርሱ ፡ ፈጥሯታልና ፡ ባሕር ፡ የእርሱ ፡ ናት እጁ ፡ የብስን ፡ አበጀ ፡ እጁ ፡ እኔን ፡ አበጀ የበላይነቱን ፡ ፍጥረት ፡ አወጀ (፪x) አዝ፦ አለ ፡ እንደገዛ ፡ አለ ፡ እንደከበረ (፪x) ፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ ያምልከው ይገባዋል ፡ እርሱ ፡ ጌታ ፡ ነው ኑ ፡ ደስ ፡ ይበለን ፡ በእርሱ ሃሴት ፡ እንዳድርግ ፡ በንጉሡ ኑ ፡ ደስ ፡ ይበለን ለእግዚአብሔር ፡ እንዘምር (፬x) የአህዛብ ፡ አማልክት ፡ ጣኦታት ፡ ናቸው ሁሉ ፡ ነገር ፡ ያላቸው ፡ ግን ፡ የሌላቸው የፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ ጌታ ፡ ሰማይን ፡ ሰራ ክብር ፡ ይኸው ፡ በፊቱ ፡ ሞገስ ፡ ይኸው ፡ በፊቱ በመቅደሱ ፡ ውስጥ ፡ አለ ፡ ውበቱ (፪x) አዝ፦ ኑ ፡ ደስ ፡ ኑ ፡ ደስ ፡ ይበለን ለእግዚአብሔር ፡ እንዘምር (፬x) ለመድሃኒታችን ፡ ዕልል ፡ እንበል በምሥጋና ፡ ፊቱ ፡ ዘወትር ፡ እንቅረብ በዝማሬ ፡ እና ፡ በዕልልታ ፡ ሆታ ታላቅ ፡ እናድርገው ፡ ይህንን ፡ ጌታ ኑ ፡ ደስ ፡ ይበለን ለእግዚአብሔር ፡ እንዘምር (፰x)