Loading
Singer
አዝ፦ ኢሄ ፡ ለምን ፡ ሆነ ፡ አልልም ፡ (አልልም) ስንፍናን ፡ በአምላኬ ፡ አላወራም ፡ (እኔ ፡ አላወራም) እግዚአብሔር ፡ አዋቂ ፡ ነው ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ (ለበጐ/ለበጐ ፡ ነው) (፪x) ኢሄ ፡ ለምን ፡ ሆነ ፡ አልልም ፡ (አልልም) ስንፍናን ፡ በአምላኬ ፡ አላወራም ፡ (እኔ ፡ አላወራም) እግዚአብሔር ፡ አዋቂ ፡ ነው ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ (ለበጐ ፡ ነው/ለበጐ) (፪x) ያሰብኩትን ፡ ባላገኝ ፡ የተመኘሁትን ምላሼን ፡ ባይሰጠኝ ፡ የፍለጋዬን ሁሉን ፡ ሰጥቶ ፡ ለእኔ ፡ እኔን ፡ ላያጣኝ አውቆ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ የከለከለኝ (፪x) አዝ፦ ኢሄ ፡ ለምን ፡ ሆነ ፡ አልልም ፡ (አልልም) ስንፍናን ፡ በአምላኬ ፡ አላወራም ፡ (እኔ ፡ አላወራም) እግዚአብሔር ፡ አዋቂ ፡ ነው ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ (ለበጐ/ለበጐ ፡ ነው) (፪x) ኢሄ ፡ ለምን ፡ ሆነ ፡ አልልም ፡ (አልልም) ስንፍናን ፡ በአምላኬ ፡ አላወራም ፡ (እኔ ፡ አላወራም) እግዚአብሔር ፡ አዋቂ ፡ ነው ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ (ለበጐ ፡ ነው/ለበጐ) (፪x) እርሱ ፡ እንደራሱ ፡ ነው ፡ እንደ ፡ አፉ ፡ ቃል እኔ ፡ እንደፈለኩት ፡ መቼ ፡ ይሆናል አስቀድሞ ፡ ያውቃል ፡ የሚረባኝን ከፊቴ ፡ ወሰደው ፡ የዓይን ፡ አምሮቴን አዝ፦ ኢሄ ፡ ለምን ፡ ሆነ ፡ አልልም ፡ (አልልም) ስንፍናን ፡ በአምላኬ ፡ አላወራም ፡ (እኔ ፡ አላወራም) እግዚአብሔር ፡ አዋቂ ፡ ነው ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ (ለበጐ/ለበጐ ፡ ነው) (፪x) ኢሄ ፡ ለምን ፡ ሆነ ፡ አልልም ፡ (አልልም) ስንፍናን ፡ በአምላኬ ፡ አላወራም ፡ (እኔ ፡ አላወራም) እግዚአብሔር ፡ አዋቂ ፡ ነው ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ (ለበጐ ፡ ነው/ለበጐ) (፪x) አንተኑ ፡ መጠበቅ ፡ ይሻላል ወዲህ ፡ ወዲያ ፡ ማለቱ ፡ ምን ፡ ይረባል ከአንተ ፡ ጋር ፡ ተስማምቶ ፡ መኖር ፡ ነው ነገር ፡ ሁሉ ፡ ይሆናል ፡ በጊዜው ሁሉም ፡ ነገር ፡ ይሆናል ፡ በጊዜው አንተኑ ፡ መጠበቅ ፡ ይሻላል ወዲህ ፡ ወዲያ ፡ ማለቱ ፡ ምን ፡ ይረባል ከአንተ ፡ ጋር ፡ ተስማምቶ ፡ መኖር ፡ ነው ነገር ፡ ሁሉ ፡ ይሆናል ፡ በጊዜው ሁሉም ፡ ነገር ፡ ይሆናል ፡ በጊዜው (፪x)