Loading
Singer
ነፍሱን ፡ እስከ ፡ መስጠት ፡ ወደደኝ የፍቅሩ ፡ ምርኮኛ ፡ አደረገኝ ሳይዋጋ ፡ እኔን ፡ ማረከኝ ሳይታገል ፡ ፍቅሩ ፡ አሸነፈኝ (፪x) እኔም ፡ በተራዬ ፡ እንዳቅሜ ምላሼ ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ ወዳጄ ደስ ፡ ካለህ ፡ ውዴ ፡ መውደዴ ይኸው ፡ እገልፃለሁ ፡ ማፍቀሬን ያለኝን ፡ ክብሬን ፡ እጥላለሁ ከእግርህ ፡ ሥር ፡ ወድቄ ፡ እሰግዳለሁ የነፍሴ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ ኢየሱሴ በፊትህ ፡ ልስበረው ፡ ጠርሙሴን ከእግርህ ፡ ስር ፡ ይፍሰስ ፡ ሽቶዬ ፍቅሬን ፡ መግለጫ ፡ ነው ፡ ጌታዬ (፪x) መውደዴን ፡ እገልፃለሁ ፡ መውደዴን (፬x) እወድሃለሁ (፰x) አጥፊዬ ፡ ተነስቶ ፡ ሊያጠፋኝ የሞት ፡ ጣር ፡ ይዞ ፡ ሲያስፈራራኝ ጠላቴም ፡ ሞትን ፡ ሲመኝልኝ አንተ ፡ ነህ ፡ ሕይወት ፡ ያወጅክልኝ አጥፊዬ ፡ ተነስቶ ፡ ሊያጠፋኝ የሞት ፡ ጣር ፡ ይዞ ፡ ሲያስፈራራኝ ጠላቴም ፡ ሞትን ፡ ሲመኝልኝ አንተ ፡ ግን ፡ በቅን ፡ ፈረድክልኝ እኔም ፡ በተራዬ ፡ እንዳቅሜ ምላሼ ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ ወዳጄ ደስ ፡ ካለህ ፡ ውዴ ፡ መውደዴ ይኸው ፡ እገልፃለሁ ፡ ማፍቀሬን ያለኝን ፡ ክብሬን ፡ እጥላለሁ ከእግርህ ፡ ሥር ፡ ወድቄ ፡ እሰግዳለሁ የነፍሴ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ ኢየሱሴ በፊትህ ፡ ልስበረው ፡ ጠርሙሴን ከእግርህ ፡ ስር ፡ ይፍሰስ ፡ ሽቶዬ ፍቅሬን ፡ መግለጫ ፡ ነው ፡ ጌታዬ (፪x) መውደዴን ፡ እገልፃለሁ ፡ መውደዴን (፬x) እወድሃለሁ (፰x) ለዘለዓለም ፡ ለአንተ ፡ ታጨኹኝ በፍቅሩ ፡ ጥልቀት ፡ ተወደድኩኝ ንጉሤን ፡ ውበቴን ፡ ወደሃል ላትተወኝ ፡ ቃል ፡ ገብተህልኛል (፪x) እወድሃለሁ (፰x)