Loading
Singer
አዝ፦ ነፍሴ ፡ ወደ ፡ እሱ ፡ አደላ (፭x) ነፍሴ ፡ ለእርሱ ፡ ቅርብ ፡ ነው (፭x) እስቲ ፡ አናምጧቸው ፡ እስቲ ፡ አንያቸው ሌሎች ፡ ሌሎቹን ፡ እንመዝናቸው አማራጭና ፡ ምትክ ፡ የሌለው ለእኔ ፡ ጌታዬ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው የማያዳክም ፡ አራት ፡ ነጥብ ፡ ነው ቆይ ፡ ቆቆይ ፡ ቆቆይ ፡ ቆቆይ ፡ ቆይ ፡ እስቲ ፡ አሃ ፡ ቆይ ቆይ ፡ ቆቆይ ፡ ቆቆይ ፡ ቆቆይ ፡ ቆይ ፡ እስቲ ፡ አሃ ማነውስ ፡ ለጠላቱ ፡ ሕይወቱን ፡ የሚሰጠው ስለ ፡ ፍቅር ፡ ብሎ ፡ በመስቀል ፡ ላይ ፡ የሚሞተው ነፍሴ ፡ ያደላው ፡ ለእርሱ ፡ ነው (፪x) ልቤ ፡ ያደላው ፡ ለእርሱ ፡ ነው (፫x) አላይም ፡ ሌላውን ፡ አላይም ፡ ሌላውን ፡ አላይም (፬x) ሁሌም ፡ የምትሸከመኝ ፡ የማትዝል ፡ የማትደክምብኝ እውነተኛ ፡ ወዳጄ ፡ ማነው ፡ እንዳንተ ፡ ሚሆነኝ አሃሃሃ ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ በላይ ከዚህ ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ ክበርልኝ/ንገስልኝ (፪x) አላይም ፡ ሌላውን ፡ አላይም ፡ ሌላውን ፡ አላይም (፬x) በመመዘኛ ፡ ሚዛን ፡ ላይ ፡ ሁሉንም ፡ ሳያቸው የእኔ ፡ አምላክ ፡ ብቻ ፡ ከበደ ፡ ሚዛኑን ፡ ደፋ ፡ አደረገው አሃሃሃ ፡ የሁሉም ፡ የበላይ ፡ የሁሉም ፡ የበላይ ፡ እርሱ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ነፍሴ ፡ ወደ ፡ እሱ ፡ አደላ (፭x) ነፍሴ ፡ ለእርሱ ፡ ቅርብ ፡ ነው (፭x) እስቲ ፡ አናምጧቸው ፡ እስቲ ፡ አንያቸው ሌሎች ፡ ሌሎቹን ፡ እንመዝናቸው አማራጭና ፡ ምትክ ፡ የሌለው ለእኔ ፡ ጌታዬ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው የማያዳክም ፡ አራት ፡ ነጥብ ፡ ነው ቆይ ፡ ቆቆይ ፡ ቆቆይ ፡ ቆቆይ ፡ ቆይ ፡ እስቲ ፡ አሃ ፡ ቆይ ቆይ ፡ ቆቆይ ፡ ቆቆይ ፡ ቆቆይ ፡ ቆይ ፡ እስቲ ፡ አሃ ማነውስ ፡ ለጠላቱ ፡ ሕይወቱን ፡ የሚሰጠው ስለ ፡ ፍቅር ፡ ብሎ ፡ በመስቀል ፡ ላይ ፡ የሚሞተው ነፍሴ ፡ ያደላው ፡ ለእርሱ ፡ ነው (፪x) ልቤ ፡ ያደላው ፡ ለእርሱ ፡ ነው (፫x) የማያዳክመን ፡ ምርጫ ፡ በሕይወቴ ፡ ላይ ፡ አረኩኝ ኢየሱስን ፡ ላለውጠው ፡ በፊቱ ፡ ቃልን ፡ ገባሁኝ አሃሃሃሃ ፡ በድካም ፡ በብርታታ ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ ፡ ልሆን ፡ ወሰንኩኝ አሃሃሃ...