Loading
Singer
ና ፡ ወንድሜ ፡ ና ፡ ወደ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ና ነይ ፡ እህቴ ፡ ነይ ፡ ወደ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ነይ ና ፡ ወንድሜ ፡ ያሳርፍህ ፡ ሸክምህን ፡ ያወርድልህ ሸክምህን ፡ ያውርድልህ ነይ ፡ እህቴ ፡ ያሳርፍሽ ፡ ሸከምሽን ፡ ያውርድልሽ የተጨነቅህ ፡ ሸክም ፡ የከበደህ ና ፡ ኢየሱስ ፡ ያጽናናህ ፡ ያሳርፍህ የተጠጨነቅሽ ፡ ሸክም ፡ የከበደሽ ነይ ፡ ኢየሱስ ፡ ያጽናናሽ ፡ ያሳርፍሽ በሃጥያት ፡ ውስጥ ፡ ያለህ ፡ የጨለመብህ ና ፡ ኢየሱስ ፡ ያድንህ ፡ ብርሃኑን ፡ ያብራልህ በሃጥያት ፡ ውስጥ ፡ ያለሽ ፡ የጨለመብሽ ነይ ፡ ኢየሱስ ፡ ያድንሽ ፡ ብርሃኑን ፡ ያብራልሽ ተስፋ ፡ የቆረጥህ ፡ ኑሮ ፡ የመረረህ ና ፡ ኢየሱስ ፡ ያድስሽ ፡ ኑሮን ፡ ያጣፍጥልሽ ተስፋ ፡ የቆረጥሽ ፡ ኑሮ ፡ የመረረሽ ነይ ፡ ኢየሱስ ፡ ያድስሽ ፡ ኑሮን ፡ ያጣፍጥልሽ ወደ ፡ ሲኦል ፡ ሳትሄድ ፡ ሳይቀድምህ ፡ ሞት ና ፡ ኢየሱስ ፡ ይስጥህ ፡ የዘለዓለም ፡ ሕይወት ወደ ፡ ሲኦል ፡ ስትሄጅ ፡ ሳይቀድምሽ ፡ ሞት ነይ ፡ ኢየሱስ ፡ ይስጥሽ ፡ የዘለዓለም ፡ ሕይወት