Loading
{ምህረት የገነነለት እግዚአብሔር የሚጠብቀው
ይቅርታን የሚያደርግለት እንደኔ ያለሰው ማነው} 4x
አዲስ ነው ምህረቱ ማለዳ ማለዳ ማለደ ማለዳ
ቁርሴ ነው ምህረቱ ማለዳ ማለደ ማለዳ ማለዳ
{ጠገብኩኝ ምህረቱን ማለደ ማለደ ማለዳ ማለዳ} 2x
{ተኝቼ ተኝቼ ስነቃ የትላንቱ ነገር አበቃ} 6x
{አቤት የለው ማማሩ} 8x
ምንም ባይኖረኝ እንኳን ምህረቱ አለኝ
ምህረቱ ካለኝ ደግሞ ምንስ ሊጎለኝ
ምንም ባይኖረኝ እንኳን ይቅርታው አለኝ
ይቅርታው ካለኝ ደግሞ ምንስ ሊጎለኝ
ምንም ባይኖረኝ እንኳን ምህረቱ አለኝ
ምህረቱ ካለኝ ደግሞ ምንስ ሊጎለኝ
ምንም ባይኖረኝ እንኳን ኢየሱስ አለኝ
ኢየሱስ ካለኝ ደግሞ ምንስ ሊጎለኝ
{የሚጣፍጥ እንቅልፍ በማታ
የሚያጠግብ ምህረት በጠዋት
በዘመኔ ሁሉ ደስታ
እጠግባለሁ እኔ በጌታ} 5x
{ፈልጌ ፈልጌ ፈልጌ
አጣሁኝ የሚሆን እንዳንተ ወዳጄ
{አንተን ደጅ የጠና
አላፈረም እና
አንተን እያለ አልከሰረም እና } 3x} 2x
{ሰው ፡ ፊትን ፡ አይቶ ፡ ሲፈርድ ፡ ጌታ ፡ ግን ፡ የልብን ፡ ነው
ሁሉንም ፡ እንደስራው ፡ አይቶ ፡ ነው ፡ የሚከፍለው
በፍርዱ ፡ አይጸጸት ፡ ለካ ፡ እንዲህ ፡ ነበር ፡ አይል
አስተዋይ ፡ ጥበበኛ ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ የኔ ፡ ዳኛ} 2x
{እግዚአብሔር ፡ የእኔ ፡ ዳኛ
ትክክል ፡ እውነተኛ} 2xComments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.