Loading
Singer
ከአንተ ፡ እንደመኖር ፡ ያለ ፡ ኑሮ ፡ ነለም አንተን ፡ እንደማክበር ፡ ያለ ፡ ክብር ፡ የለም ከአንተ ፡ እንደመኖር ፡ ያለ ፡ ኑሮ ፡ ነለም አንተን ፡ እንደማክበር ፡ ያለ ፡ ክብር ፡ የለም ፡ የለም ፈቃድህን ፡ እንደማድረግ ፡ ያለ ፡ ስኬት ፡ የለም በቤትህ ፡ ውስጥ ፡ እንደማደግ ፡ ያለ ፡ ደስታ ፡ የለም ኑሮዬም ፡ ይሄ ፡ ነው ክብሬም ፡ ይሄ ፡ ነው ስኬቴም ፡ ይሄ ፡ ነው ደስታዬም ፡ ይሄ ፡ ነው (፪x) በጐና ፡ ደስ ፡ የሚያሰኘውን ፈቃድህን ፡ ፍፁም ፡ የሆነውን አድርጐ ፡ ለዚያ ፡ ኖሮ ፡ ማለፍ መታደል ፡ ነው ፡ በጥላህ ፡ ስር ፡ ማረፍ እንዴት ፡ ያለ ፡ መታደል ፡ ነው ፡ መታደል ፡ ነው ፡ መታደል ፡ ነው (፬x) ኑሮዬም ፡ ይሄ ፡ ነው ክብሬም ፡ ይሄ ፡ ነው ስኬቴም ፡ ይሄ ፡ ነው ደስታዬም ፡ ይሄ ፡ ነው (፪x) በአንተ ፡ ዘንድ ፡ እጅግ ፡ የከበረ ነውና ፡ ፍጻሜው ፡ ያማረ በሰማይ ፡ አለው ፡ ታልቅ ፡ ዋጋ ለአንተ ፡ መኖር ፡ መኖር ፡ በአንተው ፡ ፀጋ እንዴት ፡ ያለ ፡ መታደል ፡ ነው ፡ መታደል ፡ ነው ፡ መታደል ፡ ነው (፬x) ኑሮዬም ፡ ይሄ ፡ ነው ክብሬም ፡ ይሄ ፡ ነው ስኬቴም ፡ ይሄ ፡ ነው ደስታዬም ፡ ይሄ ፡ ነው (፪x) ደስታዬም ፡ ይሄ ፡ ነው ስኬቴም ፡ ይሄ ፡ ነው ክብሬም ፡ ይሄ ፡ ነው ኑሮዬም ፡ ይሄ ፡ ነው