Loading
Singer
አዝ፦ መስቀሉ ፡ ከፊቴ ፡ ነው ፡ ዓለምም ፡ ከኋላ ኢየሱስን ፡ ይዣለሁ ፡ ጉልበቴን ፡ እንዳይላላ መስቀሉ ፡ ከፊቴ ፡ ነው ፡ ዓለምም ፡ ከኋላ ኢየሱስን ፡ ይዣለሁ ፡ ጉልበቴ ፡ እንዳይላላ ሃሌሉ ፡ ሃሌሉ ፡ ሃሌሉያ (፬x) የቀራንዮን ፡ በግ ፡ ኢየሱስን ፡ ይዣለሁ በሁለንተናዬ ፡ ላይም ፡ ሾሜሃለሁ አልፈራም ፡ አልሰጋም ፡ ወጥቼ ፡ እገባለሁ ዓለምን ፡ ሰይጣንን ፡ ስልጣኑን ፡ ክጃለሁ አዝ፦ መስቀሉ ፡ ከፊቴ ፡ ነው ፡ ዓለምም ፡ ከኋላ ኢየሱስን ፡ ይዣለሁ ፡ ጉልበቴን ፡ እንዳይላላ መስቀሉ ፡ ከፊቴ ፡ ነው ፡ ዓለምም ፡ ከኋላ ኢየሱስን ፡ ይዣለሁ ፡ ጉልበቴ ፡ እንዳይላላ ሃሌሉ ፡ ሃሌሉ ፡ ሃሌሉያ (፬x) ይህ ፡ የመስቀሉ ፡ ቃል ፡ በዓለም ፡ ለሚኖሩት ከሞኝነት ፡ ውጭ ፡ አልሆነም ፡ ለሕይወት ለእኔ ፡ ለምድን ፡ ግን ፡ በርታት ፡ ሆኖልኛል የተሰራው ፡ ስራ ፡ ሕያው ፡ ሰው ፡ አርጐኛል አዝ፦ መስቀሉ ፡ ከፊቴ ፡ ነው ፡ ዓለምም ፡ ከኋላ ኢየሱስን ፡ ይዣለሁ ፡ ጉልበቴን ፡ እንዳይላላ መስቀሉ ፡ ከፊቴ ፡ ነው ፡ ዓለምም ፡ ከኋላ ኢየሱስን ፡ ይዣለሁ ፡ ጉልበቴን ፡ እንዳይላላ ሃሌሉ ፡ ሃሌሉ ፡ ሃሌሉያ (፬x) ሁሉን ፡ ፈጽማችሁ ፡ በፊቱ ፡ ለመቆም የእምነትን ፡ ጋሻ ፡ ታጠቁ ፡ ልበሱ የሚልን ፡ የድል ፡ ቃል ፡ ይዤ ፡ ልትጋ ፡ ልሩጥ ጠፍቶ ፡ ከሚያጠፋ ፡ ከዚህ ፡ ዓለም ፡ ለማምለጥ አዝ፦ መስቀሉ ፡ ከፊቴ ፡ ነው ፡ ዓለምም ፡ ከኋላ ኢየሱስን ፡ ይዣለሁ ፡ ጉልበቴን ፡ እንዳይላላ መስቀሉ ፡ ከፊቴ ፡ ነው ፡ ዓለምም ፡ ከኋላ ኢየሱስን ፡ ይዣለሁ ፡ ጉልበቴን ፡ እንዳይላላ ሃሌሉ ፡ ሃሌሉ ፡ ሃሌሉያ (፬x) ስለዓለም ፡ ሃጥያት ፡ ነፍሱን ፡ የሰጠውን መከራና ፡ ስቃይ ፡ የተቀበለውን እገሰግሳለሁ ፡ ታምኜው ፡ ከልቤ እያገለገልኩት ፡ በፍፁም ፡ ሃሳቤ አዝ፦ መስቀሉ ፡ ከፊቴ ፡ ነው ፡ ዓለምም ፡ ከኋላ ኢየሱስን ፡ ይዣለሁ ፡ ጉልበቴን ፡ እንዳይላላ መስቀሉ ፡ ከፊቴ ፡ ነው ፡ ዓለምም ፡ ከኋላ ኢየሱስን ፡ ይዣለሁ ፡ ጉልበቴን ፡ እንዳይላላ ሃሌሉ ፡ ሃሌሉ ፡ ሃሌሉያ (፬x)