Loading
Singer
አዝ፦ ምስኪኑ ፡ ተነሳ ፡ ከአመድ ፡ ላይ ፡ አሃሃሃሃ ሊያከብርህም ፡ ቆመ ፡ በአደባባይ ፡ አሃሃሃሃ በንጉሥ ፡ ፈረስ ፡ ላይ ፡ ተቀምጦ ፡ ኦሆሆሆሆ ይሰዋል ፡ ምሥጋናን ፡ አብዝቶ ፡ ኦሆሆሆሆ (፪x) አዋጅን ፡ በአዋጅ ፡ ገልብጦለት ሞቱን ፡ ወደ ፡ ሕይወት ፡ ቀይሮለት ፍጥረት ፡ እየሰማ ፡ ይዘምራል እግዚአብሔርን ፡ ወዶ ፡ ያመልከዋል (፪x) አዝ፦ ምስኪኑ ፡ ተነሳ ፡ ከአመድ ፡ ላይ ፡ አሃሃሃሃ ሊያከብርህም ፡ ቆመ ፡ በአደባባይ ፡ አሃሃሃሃ በንጉሥ ፡ ፈረስ ፡ ላይ ፡ ተቀምጦ ፡ ኦሆሆሆሆ ይሰዋል ፡ ምሥጋናን ፡ አብዝቶ ፡ ኦሆሆሆሆ (፪x) ጠላቱ ፡ ሊያጠፋው ፡ ሲዝትበት መለከት ፡ በዙሪያው ፡ ሲያስነፋበት እግዚአብሔር ፡ ድንገት ፡ ከተፍ ፡ አለ አዋጅን ፡ በአዋጅ ፡ ገለበጠ (፪x) አዝ፦ ምስኪኑ ፡ ተነሳ ፡ ከአመድ ፡ ላይ ፡ አሃሃሃሃ ሊያከብርህም ፡ ቆመ ፡ በአደባባይ ፡ አሃሃሃሃ በንጉሥ ፡ ፈረስ ፡ ላይ ፡ ተቀምጦ ፡ ኦሆሆሆሆ ይሰዋል ፡ ምሥጋናን ፡ አብዝቶ ፡ ኦሆሆሆሆ (፪x) የልመናው ፡ ቃል ፡ ሰምቶለታል ጌታ ፡ በአደባባይ ፡ አቁሞታል ጠላቱ ፡ እያየ ፡ እየሰማ ይዘምራል ፡ በአዳዲስ ፡ ዜማ (፪x) አዝ፦ ምስኪኑ ፡ ተነሳ ፡ ከአመድ ፡ ላይ ፡ አሃሃሃሃ ሊያከብርህም ፡ ቆመ ፡ በአደባባይ ፡ አሃሃሃሃ በንጉሥ ፡ ፈረስ ፡ ላይ ፡ ተቀምጦ ፡ ኦሆሆሆሆ ይሰዋል ፡ ምሥጋናን ፡ አብዝቶ ፡ ኦሆሆሆሆ (፪x) ጌታ ፡ ደም ፡ ግባቱ ፡ ሆኖለታል በሞገስ ፡ ላይ ፡ ሞገስ ፡ አልብሶታል እርሱም ፡ ያመልከዋል ፡ በመገረም እያለ ፡ እንደ ፡ እግዚአብሔር/ጌታ ፡ ያል ፡ የለም (፪x) . (1) . ፡ እንደ ፡ ጌታ (፮x) እንደ ፡ ጌታ ፡ ማን ፡ ይሆናል (፫x) ፡ እንደጌታ እንደ ፡ ጌታ ፡ ማን ፡ ይሆናል (፫x) ፡ እንደጌታ . (1) . ፡ እንደ ፡ ጌታ (፮x) እንደ ፡ ጌታ ፡ ማን ፡ ይሆናል (፫x) ፡ እንደጌታ እንደ ፡ ጌታ ፡ ማን ፡ ይሆናል (፫x) ፡ እንደጌታ